አቶ በረከት ስምኦን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስተማሪዎችን ማሰልጠናቸውን ቀጥለዋል
ኢሳት ዜና :-በመላው አገሪቱ ለሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ለመንግስት ሰራተኞች እና ለኢህአዴግ አባላት የሚሰጠው የፖለቲካ ስልጠና የዩኒቨርስቲ መምህራንም እንዲወስዱ በመገደዳቸው፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራን በቀድሞው የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር እና በአሁኑ የጠ/ሚ የፖሊሲ አማካሪ በአቶ በረከት ስምኦን እንዲሰለጥኑ...
View Articleበኢትዮጵያ 97.8 በመቶ ዜጎች ኢንተርኔት አያገኙም።
ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ በዋለባቸው ያለፉት ሁለት ዐሠርተ- ዓመታት ውስጥ በዓለም ሕዝብ ፤ መንግሥታትና ተቋማት የርስ በርስ ግንኙነት ላይ ጉልህ ተጽዕኖ ፈጥሯል። ቴክኖሎጂው አዳዲስ ግኝቶችንና ፈጠራዎችን በማበረታታት ሃገራት ዓመታዊ የምርት መጠናቸውን (GDP) እንዲያሳድጉ በር ከፍቷል። ሁሉም ሃገራት፤የዓለም...
View Articleየፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ የወንጀል ችሎት በሦስት አሳታሚ ድርጅቶች መሪዎች ላይ የእስራት ቅጣት በየነ።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ የወንጀል ችሎት በሦስት አሳታሚ ድርጅቶች መሪዎች ላይ የእስራት ፍርድ በየነ። የፌዴራል አቃቤ ሕግ ዩፋ ኢንተርቴይንመንትና የፕሬስ ሥራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፤ ዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንትና ሮዝ አሳታሚ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በተሰኙ ድርጅቶችና በዋና ስራ...
View Articleኡሁሩ ኬንያታ ከኃይለማርያም ባዶ ቀረርቶ ይልቅ ሄግ መሄድ መርጧል
የአፍሪካ ህብረት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ‹‹አይሲሲ የሚያገለግለው ነጮችን ነው፡፡አፍሪካዊያን የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው የመዳኘት አቅም አላቸው፡፡ስለዚህ በአይሲሲ በኩል ለሚቀርብ ክስ እውቅና አንሰጥም ወዘተ፣….››በማለት የኡሁሩንና የምክትላቸውን በአይሲሲ መከሰስ መቃወማቸው ፣የኬንያው ፕሬዘዳንትም...
View Articleበምስራቅ ጎጃም የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ
‹‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሆናችሁ?›› በሚል ከፍተኛ አፈና እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የወረዳው የፓርቲው...
View Articleማህበረ-ቅዱሳን አደጋ አንዣቦበታል
ኢሳት ዜና :-‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው››ሲሉ የኢትዮፐያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ተናሩ። ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ይህን ያሉት ፡ ‹‹የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ›› በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 27 እስከ መስከረም 28...
View Articleኢትዮጵያ ከመከላከያ ኢንዱስትሪና ከኃይል ማመንጨት ውጪ ያሉ ዘርፎችን ክፍት እንድታደርግ አይኤምኤፍ አሳሰበ
በቅርብ ዓመታት የገንዘብ እጥረት ይገጥማታል አለ -ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ቦንድ ልትሸጥ ነው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሲገመግም የቆየው የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ቡድን ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለግሉ ዘርፍና ለውጭ ባለሀብቶች ብትከፍት አሁን ካለው ኢኮኖሚያዊ...
View Articleየጎዛምን ወረዳ የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ
‹‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሆናችሁ?›› በሚል ከፍተኛ አፈና እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የወረዳው የፓርቲው...
View Articleየዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ በብድር አበድሪያለሁ ቢልም የኢትዮጵያ መንግስት ስለ ጉዳዩ የማውቀው ነገር...
የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ በብድር አበድሪያለሁ ቢልም የኢትዮጵያ መንግስት ስለ ጉዳዩ የማውቀው ነገር የለኝም ብሏል የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላሩ አበድሪያለሁ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ስለ ጉዳዩ የሰማሁት ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ የመገናኛ ብዙሃን ነው እያለ ነው፡፡ ድሬቲዩብ ከዓለም...
View Articleሊበራል ዲሞክራሲ በእውነት ኢህአዴግ እንደሚለው ጭራቅ ነውን ኢህአዴግስ እንዲህ ሊበራል ዲሞክራሲን የፈራበት ምክንያት ምን...
ለመሆኑ ሊበራል ዲሞክራሲ ምንድነው? ሊበራል ዲሞክራሲ ውልደትና እድገት በአውሮፓ በ18ኛ ክ/ዘመን መሆኑ ይነገራል፡፡ የሊበራል ዲሞክራሲ ዋና መገለጫው የሊበራሊዝም ፅንሰ-ሐሳቦች ማእከል ማድረጉ ሲሆን ይህም በዋናነት የግለሰብ ነፃነት ዋና እምብርቱ ነው፡፡ በመገለጫነትም ነፃ ፍትሓዊና አወዳዳሪ ምርጫዎችን ማስኬድ፣...
View Articleበአዋሳ አንድ ባለሀብት ጠበቃ ገድለው ተሰወሩ
ኢሳት ዜና :-ረቡዕ እለት በአዋሳ ብሉ ናይል እየተባለ የሚጠራው ሆቴል ባለቤት የሆኑት አቶ ታምራት ፣ ድርጅታቸው እንዲሸጥ በፍርድ ቤት ውሳኔ ማተላለፉን ተከትሎ፣ ውሳኔው እንዲተላለፍ አድርጓል ባሉት ወጣት ጠበቃ ዳንኤል ላይ የግድያ ሙከራ አድርገው ተሰውረዋል። አቶ ታምራት ከአንድ ግለሰብ ጋር ባላቸው የገንዘብ ውዝግብ...
View Articleይህች ሴትዮ የምትኖርበት አፓርትመንት ውስጥ ማንም ሳያያት 3 አመት ሙሉ ቴሌቭዥኗ ሳይጠፋ ሞታ ተገኘች::
ይህ ዜና ለማመን የሚያስቸግር ነው። እንዴት 3 አመት ሙሉ ሰው ሳይታይ ሞቶ የገኛል። የቤት ክራይ፣ የመብራት፣ የውሃ፣ ሌላም ሌላም ክፍያ እያለ እንዴት ሰው ሳያያት ሶስት አመት ሙሉ ኖረች? ብዙ ጥያቄ አለ። ለሁሉም ቪዲዮውን ይመልከቱ By Yolanda Spivey For three years her body lay in her...
View Articleሰበር ዜና ማኅበረ ቅዱሳን ሠይጣን አምላኪ በሆነው ወያኔ ታገደ
ማኅበረ ቅዱሳን ታገደ፣የማህበሩ አባላት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ዕጣ ይደርሰዋል ተብሎ ይጠበቃል ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ከ አዲስ አበባ ሀ/ስብከት የለቀቁት በ ወያኔ የደህንነት ኃይሎች በደረሰባቸው ማስፈራራት ነው ተባለ። ማተብ በጥሱም የሚል አዋጅም በ ወያኔ ታውጁዋል። በወያኔው ፓትርያርክ አቶ...
View Articleየኢህአዴግ ባለስልጣናት ስጋት ጨምሯል። ስብሰባ ማብዛት መፍትሄ አልሆነም።
☞ «ተቃዋሚዎች ተንሰራርተዋል… ሕዝቡ እንዳይውጠን መጠንቀቅ አለብን» ☞ የተጀመረው ትግል ፍሬያማነቱ እየታየ ስለሆነ ተቃዋሚዎች እና ሕዝቡ በንቃት በጋራ መሳተፍ አለባቸው። ☞ የባለስልጣናቱ ተስፋ እየተመናመነ ስለሆነ ሕዝቡ ትግሉን ማጠናከር ይጠበቅበታል። የወያኔ ባለስልጣናት በስልጣን የመቆየት ፍላጎታቸው ላይ...
View Articleበዛሬው እለት በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች በወያኔ ተገደሉ
በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች መገደላቸው እየተሰማ ነው ። በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ወያኔ ያሰማራቸው የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአማርኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ለማወቅ...
View Articleአቡነ ማቴዎስ ፓትርያርኩን ተቃወሙ፤ “አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤ ቅዱስነትዎም ያስቡበት” አሏቸው
ዋ/ሥራ አስኪያጅ አቡነ ማቴዎስ: ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከቅ/ሲኖዶሱ ያጡትን ይኹንታ በአቋራጭ ለማግኘት ‘በመልካም አስተዳደር’ ስም የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ! ‹‹ባላወጣነውና ባላጸደቅነው ሕግ ማኅበራትን መፈረጅና ሕገ ወጥ ማለት አንችልም፡፡›› ‹‹አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤...
View Articleበአዳማ በተደረገው የኢህዴድ ግምገማ አባላትና አመራሩ ተዘላለፉ
ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ከኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ከየከተማው እና ከየወረዳው የተውጣጡ ከ300 በላይ አባላት በተሳተፉበት ግምገማ በአመራሩና በአባላት መካከል አለመግባባት ተከስቶ እርስ በርስ መዘላለፍ ደረጃ ደርሰው እንደነበር በስብሰባው የተሳተፉ የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ግምገማው የተመራው በአዳማ ከተማ...
View Articleበቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው የአማራው እልቂት ተባብሶ ቀጥሏል
በቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ የአማራው እልቂት ቀጥሏል ወደ ሀገራችሁ ሂዱ እሄ የኛ ሀገር ነው በሚል ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው እና ትናንት ከጥዋቱ 12 ሳሀት ጀምሮ የ25 ንፁሀንን ህይወት የቀጠፈው እረብሻ ቀጥሎ ዛሬም ሌሊቱን ሙሉ በተደረገ የቤት ለቤት ግድያ ሌሎች 4 ሰወች...
View Articleሰበር ዜና :አንድነት ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው በገዛ ፍቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ
አቶ በላይ ፍቃዱ ቀጣዩ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ ************************* የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ የተሰበሰበ ሲሆን በስብሰባውም ላይ በፕሬዚዳንቱ ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ከውስጥና ከውጭ በተፈጠሩ አንዳንድ የማያሰሩ ችግሮች፣...
View Articleማሪያኖ ባሬቶ በመንግስት ጋዜጠኞች ላይ ተሳለቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማሊ ብሔራዊ ቡድን መሸነፉን ተከትሎ በተዘጋጀው press conference ላይ ሐገር ቤት የሚገኙ የመንግስት እና የመንግስት ደጋፊ ጋዜጠኞች ለቡድኑ መሸነፍ አሰልጣኙን ተጠያቂ ለማድረግ የተለያዩ ጥያቄዎችን የጠየቁ ሲሆን ለጋዜጠኞቹ ምላሽ የሠጡት የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ በጋዜጠኞቹ አቅም እና...
View Article