የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ በብድር አበድሪያለሁ ቢልም የኢትዮጵያ መንግስት ስለ ጉዳዩ የማውቀው ነገር የለኝም ብሏል የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላሩ አበድሪያለሁ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ስለ ጉዳዩ የሰማሁት ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ የመገናኛ ብዙሃን ነው እያለ ነው፡፡ ድሬቲዩብ ከዓለም ባንክ የደረሰው መግለጫ እንደሚያመለክተው ገንዘቡ ለአራተኛው ዙር ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም የሚውል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም […]
