Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በዛሬው እለት በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች በወያኔ ተገደሉ

$
0
0
በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች  መገደላቸው እየተሰማ ነው ። በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ወያኔ ያሰማራቸው የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአማርኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ለማወቅ ተችሉዋል ። ወያኔ ባቀነባበረው ጭፍጨፋ ምክንያት በስፍራው ይኖሩ የነበሩት እነዚሁ አማሮች ቤት ንብረታቸውን ለቀው ወደ አካባቢው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543