Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው የአማራው እልቂት ተባብሶ ቀጥሏል

$
0
0
በቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ የአማራው እልቂት ቀጥሏል ወደ ሀገራችሁ ሂዱ እሄ የኛ ሀገር ነው በሚል ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው እና ትናንት ከጥዋቱ 12 ሳሀት ጀምሮ የ25 ንፁሀንን ህይወት የቀጠፈው እረብሻ ቀጥሎ ዛሬም ሌሊቱን ሙሉ በተደረገ የቤት ለቤት ግድያ ሌሎች 4 ሰወች ተገድለው ፤ አንድ የ3 አመት ህፃን ከናቱ ተነጥቆ ተወስዷል : ትናንት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles