በኢትዮጵያ የሚደረገውን መጪውን ምርጫ ተከትሎ በርካታ የሚዲያ አውታሮችን በመዝጋት አመቱን የጀመረው የኢህአዴግ አስተዳደር፤ አሁን ደግሞ ተቃዋሚዎችን በአገር ጠላትነት በመፈረጅ የሚስጥር ሰነድ አውጥቶ ለአባላቱ አሰራጭቷል። የትግራይ ህዝብ ግኑኝነት ቢሮ በትግርኛ ፅፎ ያሰራጨው ጽሁፍ “ዓመታዊ ትልሚ ንኡስ ውዳበ፣ ፕሮፖጋንዳ ክትትል ፀላእቲ” ( ዓመታዊ እቅድ ንኡስ ድርጅት ፣ ፕሮፖጋንዳ የጠላቶች ክትትል)፤ “ቢሮ ርክብ ህዝብን መንግስትን (የህዝብና መንግስት ግኑኝነት […]
