ቦሌ ከወሎ ሰፈር እስከ ደንበል ህንፃ በድምፃችን ይሰማ መፈክሮች አሸብርቆ አደረ
ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 18/2007 ከቦሌ ወሎ ሠፈር እስከ ደምበል ህንፃ ድረስ በወረቀት ላይ በተፃፉ መፈክሮች አሸብርቆ ማደሩን ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራድዮው ዘገባ ከሆነ መብት መጠየቅ ሽብር አይደለም ፣ በመንግስታዊ ጥቁር ሽብር ተስፋ አንቆርጥም ፣ ትግላችን እስከ ድል ደጃፍ ይቀጥላል በሚሉ መፈክሮች በየቦታው...
View Articleሰበር ዜና – ‹‹አቦይ ስብሐት ጎበዝ ነኽ አለኝ›› ያሉት ፓትርያርኩ የማኅበራትን ተጠሪነትና የገንዘብ እንቅስቃሴ...
ፓትርያርኩ የማኅበራት ገንዘብ ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገቢ ኾኖ በማእከል ካልተመራ በሚል ከማኅበራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጋራ የሚቃረን ግትር አቋም ይዘው ውለዋል፡፡ አቋማቸው ተቀባይነት ካላገኘ ስብሰባውን ለመምራት እንደሚቸገሩ በመግለጽ ምልአተ ጉባኤን ለማስገደድ ያደረጉት ሙከራ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ጽኑ አቋም...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ -ሃብታሙ አያሌው ቶርቸር እየተደረገ ነው ! watch video
ክስ ሳይመሰረትበት ለአራት ወራት በማእከላዊ እስር ቤት የሚገኘው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ወጣት ሃብታሙ አያሌው፣ ከፍተኛ ኢሰብአዊ ግፍ እየተፈጸመበት እንደሆነ ታወቀ። ሃብታሙ አያሌው ለአንድ ሳምንት ወደ መጸዳጃ ቤት እንድዳይሄድ በመከልከሉ በፌስትታል ይጠቀም እንደነበረ፣ ለሶስት ሳምንታትም ቁጥር...
View Articleሚኒስትሮች ባልተወራረደ የመንግስት ገንዘብ ጉዳይ ላይ ጎራ ለይተው ተከራከሩ
ኢሳት ዜና :-የፌደራል ዋና ኦዲተር፣ አባካኝ የመንግስት ተቋማት በሚል ለጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት እና ለተወካዮች ም/ክር ቤት አፈ ጉባኤ ያቀረበው ሪፖርት ለህዝብ ይፋ ይሁን አይሁን የሚለው ጉዳይ ሚኒስትሮችን አወዛግቧል። አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ ጸጋየ በርሄ፣ የፌደራል ኦዲተሩ...
View ArticleThousands Tortured, Killed And Arrested – New Amnesty Report
Teacher stabbed in the eye with a bayonet during detention Hot coals poured over young girl while detained in a military camp Dozens of actual or suspected dissenters killed Thousands of people from...
View Articleአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ በጽ/ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡
ፓርቲው በሰጠው መግለጫ ገዢው ፓርቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለሥርዓቱ ያሰጉኛል የሚላቸውን ንፁሀን የፖለቲካ አመራሮች፣ ጋዜጠኞችና ጦማ…ሪያንን በህገ ወጥ መንገድ ክስ መስርቶ ማሰሩ ሳያንስ ኢሰብአዊ በሆነ መንገድ በእስር ቤት እያሰቃያቸው ይገኛል፡፡ ፓርቲው ይህንን የበደል ዘመን ለማሳጠር እንዲቻል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ...
View Articleአቶ በረከት ስሞን ለዳግም ህክምና ሳውዲ አረቢያ ገቡ ።
በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞን ህመሙ ጠንቶባቸው ከሁለት ወር በፊት በሼክ አላሙዲን የግል አውሮፕልና ተጭነው በድበቅ ለህክመና ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ይታወሳል። በወቅቱ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሚገኝ አንድ «ቡግሻን» hospital እየተባለ የሚጠራ ሪፈራል ሆስፒታል የልብ ቧንቧ ማስፋት ህክምና ቢደረግላቸውም...
View Articleየሕገ ቤተ ክርስቲያን ማሻሻያው የቅዱስ ሲኖዶሱን ልዕልና በማጽናት ተጠናቀቀ፤
‹‹ከሕዝብ አጋጫችኹኝ፤ ከወንድሞቼ አንድነት ለያችኹኝ፤ ከነገራችኹኝ አንዱንም የተቀበለኝ የለም›› በሚል የተመረሩት አቡነ ማትያስ ምክራቸው ያልሠመረላቸውን ሦስት አማሳኝ አማካሪዎችን በከፍተኛ ድምፅ ‹‹ውጡልኝ›› በማለት ከፊታቸው አበረሯቸው፡፡ ከትላንትናው የስብሰባ ውሎ መጠናቀቅ በኋላ ፓትርያርኩ የነበሩበት የምሬትና...
View Articleብላክ እስፕሪንግ (black spring,) በቡርኪና ፋሶ
ልክ እንደ አረቡ (Arab Spring) አረብ እስፕሪንግ አብዮት ብላክ እስፕሪንግ (black spring,) በተባለው አብዮት ቡርኪና ፋሶ በስርአቱ የተማረረው ህዝብ የአምባገነኖች ፓርላማ አጋይቷል ሙሉ ለሙሉ በእሳት አንድዶታል ወድሟል። በአፋኝ ገዢዎች ላይ ህዝቡ ቁጣ ተነስቷል ሌባና ሙሰኞች ባለስልጣናት መግቢያ...
View Articleህወሃት ተቃዋሚዎችን በጠላትነት ፈረጃቸው (የሚስጥር መረጃውን ይዘናል)
በኢትዮጵያ የሚደረገውን መጪውን ምርጫ ተከትሎ በርካታ የሚዲያ አውታሮችን በመዝጋት አመቱን የጀመረው የኢህአዴግ አስተዳደር፤ አሁን ደግሞ ተቃዋሚዎችን በአገር ጠላትነት በመፈረጅ የሚስጥር ሰነድ አውጥቶ ለአባላቱ አሰራጭቷል። የትግራይ ህዝብ ግኑኝነት ቢሮ በትግርኛ ፅፎ ያሰራጨው ጽሁፍ “ዓመታዊ ትልሚ ንኡስ ውዳበ፣...
View Articleመንግስታዊ ሽብርተኝነት የነገሰባት ወላይታ
ህወሀት የትግራይ ክልልን የግል ሜዳው በማድረግ ስለሚቆጥር ክልሉ ከፓርቲው የተለየ ባንዲራ እንዳይኖረው እስከማድረግ መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡ ከትግራይ ክልል ውጪ ህወሀት አልጋ ሆኖ የማያውቅ ቢሆንም የህትመት ውጤቶች በትግራይ ብርቅ ሆነው ህዝቡ ከህወሀት ውጪ እንዳይሰማ ፕሮፌሰር መስፍን ባንድ ወቅት እንዳሉት ከአንድ...
View Articleሕወሃት/ኢሕአዴግ ሕዝብ እንደማይመርጠው አውቋል –ግርማ ካሳ
ኦሮሞ ነን የሚሉ ኦነግ እየተባሉ በአሥር ሺሆች ታሰሩ። አማርኛ ተናጋሪውን፣ ጉራጌዉን፣ ጋሞዉን ፣ ወላያታውን ….ግንቦት ሰባት ናችሁ እያሉ ማጎር ቀጠሉ። የቀራቸው ትግሬው ነበር። በትግራይ የተነሳዉን ጠንካራ የዲሞክራሲና የለዉጥ ጥያቄ እየጨመረባቸው ሲመጣ፣ “ደሚት ናችሁ” በማለት፣ ይኸው የግፍ ዱላቸውን የትግራይ...
View Articleቅ/ሲኖዶስ በፓትርያርኩ የቀረበውን የማህበረ ቅዱሳን መተዳደሪያ ደንብ የማሻሻያ ሃሳብ ውድቅ አደረገ!
22/02/2007 ዓም በዋለው የቅ/ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ በብፁ ወቅዱስ አባ ማትያስ የቀረበውን አዲስ የማህበረ ቅዱሳን መተዳደሪያ ደንብ ውድቅ አድርጎ ለግንቦት ርክበ ካህናት ስብሰባ መተዳደርያውን አጥንቶ መሻሻል ካለበት የሚመረምር በብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ አዲስ ኮሚቴ በምረጥ ማህበሩ ባለበት እንዲቀጥልና...
View Articleየአሜሪካ መንግስት የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠየቀ!!
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስር ያሳስበኛል ብሏል በኢትዮጵያ ሃሳባቸውን በነፃ የመግለፅ መብታቸውን በመጠቀማቸው ለእስር የተዳረጉ ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ ሰሞኑን የአሜሪካ መንግስት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የተፈረደበት የሶስት ዓመት እስር በእጅጉ ያሳስበኛል አለ። የአሜሪካ መንግስት የውጭ...
View Articleአቶ ዛይድ ወልደ ገብርኤል ከሥልጣናቸው ተነሱ
ለአቶ ዛይድ መነሳት ምክንያት የሆነው ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ላይ ባይተነተንም፣ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባቀረበው ጥያቄ ላይ ተመሥርቶ ውሳኔውን እንዳሳለፈ ደብዳቤው አትቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለትራንስፖርት ሚኒስቴር ሪፖርት ያቀርባል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ወርቅነህ ገበየው የመንገድ...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት ድምፃዊ አበበ ተካ በነፃ እንዲሰናበት ፍ/ቤቱ ወስኖዋል።
በዋሽንግተን ዲሲ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት ድምፃዊ አበበ ተካ በነፃ እንዲሰናበት ፍ/ቤቱ ወስኖዋል። ከፍርዱ በኋላ በአበበ ንግግር ብዙዎች በእንባ ተራጭተዋል።በርካታ አርቲስቶች፣ የአበበ ተካና ቤተሰቡ ወዳጅ ኢትዮጵያውያን ችሎቱን ሲከታተሉ የሰነበቱ ሲሆን በተላለፈው ውሳኔ ደስተኛ ከመሆናቸው ባሻገር አበበ ከፍተኛ...
View Articleሰመጉ በቅርቡ በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው ግጭት የሞቱ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱ እንደቀረበው 27 የአማራ፣ 27 የመዠንገር፣ 2 የከፋና 4 የኦሮሞ ተወላጆች ተገድለዋል። እንዲሁም...
View Articleበሰሜን ጎንደር ከ80 በላይ ትምህርት ቤቶች ተዘጉ
የቅማንት ተወላጆች ያነሱትን ጥያቄ ተከትሎ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ በዞኑ የሚገኙ ከ80 በላይ ትምህርት ቤቶች ካለፈው አርብ ጀምሮ የተዘጉ ሲሆን፣ መንግስት እስከ መስከረም 30 መልስ የማይሰጥ ከሆነ፣ ተቃውሞው ግብር ባለመክፈል እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ ለኢሳት ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም በርካታ አስተባባሪዎች ተይዘው...
View Article