የፌደራል ሚኒስቴር እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ለቀረበባቸው ክስ መልስ እንዲሰጡ ታዘዙ በ2005 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ይኖሩ የነበሩ የአማርኛ ተናጋሪዎች ላይ ህገ ወጥ የሆነ ማፈናቀል ተፈጽሞባቸዋል፣ ንብረታቸው ወድሟል በሚሉ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ በሰማያዊ ፓርቲና በአንድነት ፓርቲ አሳሳቢነት በእነ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም እና በአቶ ዓለሙ ጌቤቦ ክስ የተመሰረተባቸው የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ […]
