የአሜሪካን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚል አሜሪካውያኑ ባለሥልጣናት ጦር ከተው በሌሎች አገሮች የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት የተለመደ ነው፡፡ አልተሳካም እንጂ በሶማሊያ ያደረጉት ጣልቃ ገብነት ታሪክ የሚያወሳው ነው፡፡ በኢራቅና በአፍጋኒስታን ዛሬም ድረስ ያሉዋቸው ወታደራዊ የጦር ሠፈሮች አሜሪካውያኑን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም እያነጋገረ ነው፡፡ አሜሪካ ግን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነቷ ለደኅንነቷ ስትል መሆኑን ዲፕሎማሲያዊ በሆነ መንገድ ስታቀርብ ኖራለች፡፡ ከሰሞኑ የተሰማውና ለአሜሪካ ኢኮኖሚያዊና […]
