Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩ 13 ሰዎች ከፍተኛ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው ነው፡፡

ዜና በደቡብ ጎንደር በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩ ሰዎች ከፍተኛ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው ነው፡፡ በደቡብ ጎንደር በደብረታቦር ከተማ እና በዞኑ ባሉ ወረዳዎች ከአሽባሪነት ጋር በተያያዘ የታሰሩ ሰዎች እስካሁን ክስ እንዳልተመሰረተባቸውና በጊዜ ቀጠሮ እንዳሉ የታሳሪ ሰዎች ቤተሰቦችና ጓደኞች ገለጹ፡፡ ከታሰሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ

(ዘ-ሐበሻ) ወደ አዋሳ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት አለፈ። ደደቢት የስፖርት ክለብ ሻምፒዮን መሆኑ በታወቀበት በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዋሳ ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ተስተካካይ ጨዋታን ለመከታተል ወደ አዋሳ ሲጉዙ በነበሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

*በታሪክ አንቀልባ ታዝሎ መኖር ለማንም አልጠቀመም*

በአሁኑ ወቅት ከየትኛውም የትምህርት ተቋም የሚመረቅ ወጣት ሀገርህ የት ነው ተብሎ ቢጠየቅ ‹ኦሮምያ፣ ትግራይ፣ደቡብ፣ ሶማሌ፣አፋር…› ከማለት ውጪ ‹ኢትዮጵያ ናት› የሚል ለማግኘት በጣም የምንቸገርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡*** መብላት መጠጣት፣ መልበስና ማማር ሊቀር የሚችል ተራ ነገር ነው፡፡ ማጣትና ማግኘት ተፈራራቂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እዩልኝ ሲያቅመኝ፤ “አቤ ወደ ሙርሲ የላካቸው ጀቶች ግጭት” ጎንደር ዘ ኢትዮጵያ

እዩልኝ ሲያቅመኝ፤  ”አቤ ወደ ሙርሲ የላካቸው ጀቶች ግጭት” አንድ አማርኛ መመህር ነበሩን ጺማቸው የጎፈረ ጸጉራቸው የተንጨበረረ ነበር፤ በአንዱ ቀን ታድያ ፊት ለፊታችሁ በምታዩት ነገር ግጥም ጻፉ አሉና አዘዙን፡፡ ሁላችንም አንገታችንን ደፍተን ስንንደፋደፍ አንዱ ሳተና ጨርሻለሁ… ሲል እጁ ን አወጣ… በል እስቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ አይጠየቁም

Reblogged from Freedom4Ethiopian: የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት በሚኒስቴር ደረጃ ሊቋቋም  -የደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ አይጠየቁም -ማንኛውም ሰው መረጃ መጠየቁንና መስጠቱን በሚስጥር የመያዝ ግዴታ አለበት ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተቋምን በሚኒስቴር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ለጠ/ሚኒስተር ስልጣን መድረስ ዋናው ምክንያት እንደሚከተለው ነው፤

በመጀመሪያ ‘ራሳቸውን ከዱ፣ ከዚያም በጥላቻ ታውሩ፣ ከዚያም ኢትዮጵያዊነትን ኢትዮጵያን አምርረው ጠሉ፣ ከዚያም  በታሪካዊ ጠላቶቻችን እየተመሩና እየታገዙ፣ የገንዛ ወገናቸውን ‘ርስ-በ’ርስ እያበጣበጡና እያለያዩ፣ ኢትዮጵያን እያፈራረሱ፣ ለባዕዳንና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን እየቸበቸቡ አሁን ካሉበት ደረጃ ደረሱ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖለቲካ በፈገግታ

ፖለቲካ በፈገግታ አንድ በቅርቡ የሰማሁትና ኮፒራይቱ የህዝብ የሆነ ቀልድ ልንገራችሁ! (ጠያቂውም ተጠያቂውም ህዝብ ነው እያልኳችሁ እንደሆነ ይታወቅልኝ) ኢህአዴግ በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ምትክ የሾማቸው አዲሱ ጠ/ ሚኒስትር፣ በአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ላይ የአፍሪካ መሪዎች ውስኪና ሻምፓኛቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ ከግርማ ብሩና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያየ

(ዘ-ሐበሻ)የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከአቶ ግርማ ብሩና ከሌሎች የኤምባሲው ሃላፊዎች ጋር ረጅም ሰዓት የፈጀ ውይይት ማድረጉን ከኤምባሲ አከባቢ የተገኘ መረጃ አጋለጠ። የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች እንዳጋለጡት ዛሬ ጁላይ 8 ከቀኑ 4pm ጀምሮ ዳዊት በኤምባሲው ቅጥር ግቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሶቹ የኢህዴግ ሹማምንት ለመመረጫ ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፍ፡

..ከጎን እደር ህወአት ዘ አዲስ አባባ፤ አዲሶቹ የኢህዴግ ሹማምንት ለመመረጫ ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፍ፡ —————————————————————————————— ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ቃል አቀባይ ተረቆ በአቶ ሽፈራሁ ሽጉጤ ከትምህርት ሚ/ር ተቀርፆ አቶ በረከትና አቶ ኩማ ኮምኩመው የላኳት..ጀት ሳትሆን ከወረቀት የተሠራች ሮኬት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካና አውሮፓን ያፋጠጠው የስለላ ሚስጥር

የአሜሪካን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚል አሜሪካውያኑ ባለሥልጣናት ጦር ከተው በሌሎች አገሮች የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት የተለመደ ነው፡፡ አልተሳካም እንጂ በሶማሊያ ያደረጉት ጣልቃ ገብነት ታሪክ የሚያወሳው ነው፡፡ በኢራቅና በአፍጋኒስታን ዛሬም ድረስ ያሉዋቸው ወታደራዊ የጦር ሠፈሮች አሜሪካውያኑን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ድሪባ ኩማ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆኑ

July 09, 2013 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ያለው አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ድሪባ ኩማን የከተማዋ ከንቲባ አደርጎ ሾመ፡፡ ጉባኤው የቀድሞው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ዶክተር ታቦር ገብረመድህን እና ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ወልደገብርኤል አብርሃን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦነግ አባል ሆነዋል” በሚል በተከሰሱት በቀለ ገርባ፣ ኦልባና ለሊሳ፣ ወልቤካ ለሚን ላይ ተፈረደባቸው

የኦነግ አባል ሆነዋል” በሚል በተከሰሱት በቀለ ገርባ፣ ኦልባና ለሊሳ፣ ወልቤካ ለሚን ላይ ተፈረደባቸው የመንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት “ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲን ሽፋን በማድረግ የአሸባሪ ቡድን የሆነው ኦነግ አባል ሆነዋል” በሚል በተከሰሱት በአቶ በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ ውስጥ ሚገኙ ግለሰቦች ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ያሬድ ለገሠ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ምስክርነት ቀረቡ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል ግንቦት 22/2005 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ የመከላከያ ምሥክሮቹን ዛሬ – ማክሰኞ ሐምሌ 2/2005 ዓ.ም ማሰማት ጀምሯል፡፡ ዶ/ር ያሬድ ለገሠ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለምሥክርነት ቀርበዋል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና- የአንድነት አባላት ታግተው ”እንደራደር”ተባሉ !!

————— መንግስታዊ ሽፍታነት በኢትዮጵያ —————– ኢህአዴግ መንግስታዊ ሽፍታነቱን ገፍቶበታል፡፡ ዛሬ ጠዋት በደሴ ከተማ የቅስቀሳ ተልዕኳቸውን በመወጣት ላይ ከአዲስ አበባ የተጓዙትን የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሃንና የፍኖተ ነፃነት ጋዜጠኛ የሆነውን አቶ ወንደሰን ክንፈን በማገት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዋና ተናጋሪነት ለዲፕሎማሲው ማህበረሰብ መልዕክት አስተላለፉ

በአሜሪካን ኤምባሲ አዘጋጅነት ሀምሌ 2 ቀን 2005 ዓ.ም በአሜሪካን ኤምባሲ ግቤ በተካሔደው “የፓርትነርስ ግሩፕ” ዓመታዊ ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዋና ተናጋሪነት ስለፓርቲያቸውና ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ንግግር እንዲያደርጉ በተጋበዙት መሰረት ንግግራቸውን አቅርበዋል፡፡ በዚሁ ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነመላኩ ፈንታ እና በእነ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ መዝገቦች ላይ ለ5ኛ ጊዜ የምርመራ ቀጠሮ ተፈቀደ

በአሸናፊ ደምሴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የፌዴራሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምርመራ እያካሄደባቸው በሚገኙት በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቀድሞ አመራሮችና ነጋዴዎች ተቀዳሚ ሁለት መዝገቦች ስር ባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የመርማሪ ቡድኑ ስራዬን አላጠናቀኩም በማለቱ ለ5ኛ ጊዜ የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜን ፍ/ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስክንድር ነጋ የሰላማዊ ትልግ ጥሪ“አገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ አጣብቂኝ ዉስጥ ትገኛለች ፤ እንደ አገር በመቀጠልና...

በበትረ ያዕቆብ ————————- ትናንት በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ ከጥዋቱ 1፡30 ይል ነበር፡፡ ሁላችንም ከየአቅጣጫዉ በዚያች አነስተኛ ካፌ ከተሰባሰብን በኋላ ቁርስ ቢጤ እንደ ነገሩ ቀማምሰን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

24 ሚሊየን ዶላር በመመዝበር የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 3፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሚሊየን ዶላር መዘበሩ ባላቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የፌደራሉ የስነ ምግባርና  ፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ መሰረተ። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ዉጡ! ፤ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ ተሳተፉ» – እስክንድር ነጋ !

ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም አቶ በትረ ያእቆብ በቃሊት አቶ አንዱዋለም አራጌን እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በጎበኙበት ወቅት የሚከተለዉን መልእክት ከእስክንድር ነጋ ይዘው መጥተዋል። ተላናት ቅኝ የነበሩየአፍሪካ አገሮች በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባት የትናየት እንደደረሱ የጠቆሙት አቶ እስክንድር «ትናንት የአፍሪካ መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እንዲዘጋ ተማሪዎቹም ከግቢ እንዲወጡ ፓትርያርኩ ደብዳቤ መጻፋቸው ተሰማ

ደብዳቤውን ተከትሎ አባ ሉቃስና አባ ጢሞቴዎስ ዱላ ቀረሽ መዘላለፍ ውስጥ ገቡ ሰሞኑን ተጠናክሮ የቀጠለውን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎችን ጥያቄ አልቀበል ያሉትና ሲኖዶሱ የወሰነውን ውሳኔ ለማስፈጸም ዝግጁ ያልሆኑት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን አባ ጢሞቴዎስ ወዳጃቸውን ፓትርያርክ ማትያስን ደብዳቤ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live