አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ ክፍሎች ፊርማ አሰባስቧል። አንድነት ከመጀመሪያው ጀምሮ “ፀረ ሽብር አዋጁ እራሱ አሸባሪ ህግ ነው” ብሎ አቋም ተንቀሳቅሷል፤ በዚህም […]
