Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live
↧

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች!

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት አንዱ አካል የሆነው የህሊና እስረኞችን የሶሻል ሚዲያ ንቅናቄ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ዘመቻ ሲሆን ከሚቀጥለው ከእሁድ ከህዳር 14 እስከ 20/2007 የሚቀጥል ፕሮግራም ነው። በዚህ ዘመቻ ሚሊዮኖች የፖለቲካ ይሳተፋሉ፤ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ተገቢ የሆነ አያያዝ እንዲኖራቸው፤ በሰላማዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሊየነሩ ኢትዮጵያዊው ፓስተር ?

ዳዊት ሞላልኝ ይባላሉ:: ግልጋሎታቸውን የሚሰጡት ኤፍ ቢ አይ በሚል ስያሜ የሚታወቀው ድርጅታቸው ነው:; ቀድሞ በወጣትነቴ የማይገባኝን ደሞዝ አገኝ ነበር :; እኔ ነኝ ያልኩ ባለሙያ ነበርኩ የሚሉት ፓስተሩ በአብዛኛው ተከታዮቻቸውን እያሳቁ እያዝናኑ በማስተማር ይታወቃሉ:: <ፓስተሩ> በ 18 አመት ያህል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዛሬ በጠዋት አስቸኳይ ተመድቦ በነበረው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ችሎት ላይ በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ቀርበወዋል። በቦታው ድጋፋቸውን ለመግለፅ በርካታ ሰዎች፣ የ አዲስ አበባ የሴቶች ጉዳይ አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚድያ አካላት ተገኝተዋል። ፖሊስ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ የ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባዮሎጂ ምሩቁ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ለሕክምናው ሞያ ያለውን ባይተዋርነትና ንቀት በድጋሚ አረጋገጠ!

re ዶ/ር ቴድሮስ ከአንድ አለማቀፍ የሚድያ ተቋም ጋር አደረገው በተባለው ቃለ መጠይቅ “ኢቦላ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢገባ በቀላሉ ቁጥር ላይ እናውለዋለን፤ ምክንያቱም በደምብ የተደራጀ የጤና ልማት ሰራዊትና የኤክስቴንሽን ፓኬጅ አሰራር ስላለን” ማለቱን ተነግሯል፡፡ እግዚሀር ይይላችሁ፡፡ ዐለምን ሁሉ ያስጨነቀው ኢቦላ በጤና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ

ከእንግዲህ ወዲያ ግዜው ለዶክተር ህወሓት የዋዛ አይመስልም፡፡ ታግዬለታለሁ፤ ልማትም ዴሞክራሲም አጎናፅፌዋለሁ፣ ታማኝ ደጀኔም እሱ ነው ብላ የምትመካበት የትግራይን ህዝብ በአይነቱ የተለየና ከባድ ፍጥጫ እየገጠማት ነው፤ ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች፡፡ በሙስና የተጨማለቀውን መዋቅርዋ ሳይውል ሳያድር ካላፀዳች፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ

የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል ገዥው ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማሰር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገለጹ፡፡ ሰሞኑን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃልን ወይንስ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ማሰር ያዋጣል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሀብታሙ አያሌው ዋስትና ተከለከሉ-አቃቤ ህግ ማስረጃ አሟልቶ እንዲቀርብ ታዝዟል

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው አራቱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ እና ዳንኤል ሺበሽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን እንደማይታዘብ ታወቀ

የአውሮፓ ህብረት ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በምርጫው ጉዳይ አነጋገረ • ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ምሽቱን ያነጋግራል ተብሎ ይጠበቃል • ህብረቱ ምርጫውን አይታዘብም ተብሏል የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ህዳር 11/2007 ዓ.ም ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎችን ያነጋገረ ሲሆን፣ በኢህአዴግ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ400 በላይ ህዝብ የተፈናቀለበት መሬት በሙስና ተቸበቸበ

በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ ቀበሌ 11 በተለምዶ ጋሪሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ 470 ሰዎች ቦታው ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል ተብሎ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በሁዋላ፣ በካሬ ሜትር 1 ብር ከ46 ሳንቲም መሬታቸው እንዲጨጥ ተደርጓል። ጉዳዩ የህዝብ መነጋገሪያ ሆኖ ከቆየ በሁዋላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች” የሚል ዘመቻ ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ

Like አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ ከህዳር 14 እስከ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. የሚቆይ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች” የሚል የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ አዘጋጅቷል። በዚህ ዘመቻ ለመንግስት ባለስልጣናት፣ ለታዋቂ ግለሰቦች፣ ለዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማትና ለልዩ ልዩ የሚዲያ ድርጅቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአ.አ አስተዳደር ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል በሰማያዊ ፓርቲ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

‹‹ማስጠንቀቂያውን እንደ ቁም ነገር አንቆጥረውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት • ‹‹ስርዓቱ ምን ያህል ዝቅጠት ውስጥ እንደገባ ያሳያል›› አቶ ግርማ በቀለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዳር 7/2007 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ያስተባበረው የ9ኙ ፓርቲዎች የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ፀረ ህገ መንግስት በመሆኑና ነዋሪዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የበይነ መረብ ዘመቻው ኢህአዴግን አሳስቦታል

አንድነት ፓርቲ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚያካሂድ ይፋ ያደረገው የበይነ መረብ ዘመቻ ግቡን እንዳይመታ በቅርቡ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የፌስ ቡክ ተጠቃሚዎች ብሄርን፤እምነትን እና የአንዱ ፓርቲ ደጋፊና የሌላው ፓርቲ ነቃፊ በመሆን አጀንዳዎን በማንሳት የፌስ ቡክ ተጠቃሚዎችን ትኩረት ለመሳብና የፌስ ቡክ ተጠቃሚዎች ወደ ጋራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤሌክትሪክ በየሰዓቱ ይጠፋል “የእጃችንን አገኘን” -10 ቢ.ብር ሲባክን ዝም ብለናል

15 ቢ. ብር የፈጁትን የነፋስ ተርባይኖች፤ በ5 ቢ.ብር የውሃ ግድብ መተካት ይቻላል ከ10 ቢ. ብር በላይ ሃብት በከንቱ ባከነ፤ እንደ ዘበት በነፋስ ተወሰደ ማለት ነው በረሃብተኛ ድሃ አገር፣ ይሄ ሁሉ ብክነት እብደት ነው? ወንጀል ነው? ወይስ ምን? ግን፤ ወይ ነገሬ አላልነውም፤ ወይ አብረን አጨብጭበናል፤ ወይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታዋቂው አርቲስት ባልተጠና የፊልም ቀረጻ ሜካፕ በገባለት የዓይን ኮንታክት ሌንስ የተነሳ የዓይን ብርሃኑን ለአንድ ቀን...

ከዘላለም ገብሬ ለፊልም ሾል ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ áˆáŠ­áŠ•á‹Ťá‰ľ አይኖቹ ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም áˆŠáˆ†áŠ• የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት áŠŽáŠ•á‰łáŠ­á‰ľ ሌንስ ለፊልሙ ሾል ሲባል እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን á‹¨áŠ á‹­áŠ–á‰šáŠ• ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም áˆ°áŠ á‰łá‰ľ አይኖቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወኃት በወልቃይት ፀገዴ ህዝብ ላይ ተጨማሪ የዘር ፍጅት ለማካሄድ እየተዘጋጀ ነው፣

  የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ተከዜን ተሻግሮ እስካሁን በሃይል የወሰዳቸው የጎንደር ወልቃይትና ፀገዴ ቦታወች ወልቃይት፣ ሰቲት ሁመራ፣ ቃፍታ ሁመራ፣ ፀለምት፡ እና ከፀገዴ ከነበሩት ጠቅላላ 39 ቀበሌወች ውስጥ 25ቱን ቀበሌወች ወደ ትግራይ ወስዶ አንድ ወረዳ የመሰረተ ሲሆን ወደ አማራ ክልል ከፀገዴ የቀረው 14 ቀበሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነፃነቴ ዋጋ ነብሴ ነው!!! (ግርማ ሰይፉ ማሩ)

መረጃ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጠቃሚ ነው ብሎ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው፡፡ የተሟላ መረጃ የሰውን ልጅ ሙሉ ያደርገዋል፡፡ መረጃን አጣሞ ማቅረብ ደግሞ የሰውን ልጅ ውሳኔ ለማጣመም ካልሆነ በስተቀር ግቡ ምን ሊሆን እንደሚችል አይገባኝም፡፡ በሰሞኑ ሰው በላው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጥርሱም በጥፍሩም ዘመቻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኢቦላ በሽታ የተጠቁ ሶስት የምዕራብ አፍሪካ አገራትን ለመደገፍ ባለሙያዎችን በቀጣይ ሳምንት ለመላክ...

በበጎፈቃደኝነት ወደምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ሄደው ለመስራት ካመለከቱ ባለሙያዎች መካከል የተመረጡ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሌሎች ምንጮች ደግሞ አብዛኛዎቹ ባለሙያዎች በመከላከያ የጦር ክፍሎች ውስጥ በሕክምና ሙያ እያገለገሉ የሚገኙ ዶክተሮች ፣ ነርሶችና የጤና መኮንኖች ናቸው ይላሉ። ወዶ ዘማች ናቸው የተባሉትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዮት አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ሰንድቅ አላማ በላይዋ ላይ ለብሳ በክብር ከቃሊቲ ትወጣለች –ግርማ ካሳ

በሃይ ስኩል የእንግሊዘኛ አስተማሪ ነበረች። በሕገ መንግስቱ ላይ የተደነገገዉን መብት በመጠቀም፣ በተለያዩ አገር ውስጥ በሚታተሙ ሜዲያዎች ትጽፋለች። «እነርሱ እንዲጻፍ ከሚፈልጉት ዉጭ እንዲጻፍ የማይፈልጉ ባለስልጣናት፣ የሃሰት ክስ መሰርተዉ፣ ዳኛ ለተብዬዎች መመሪያ ሰጠዉ፣ መሰረተ ልማቶችን ለማፍረስ አሴራለች፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃረሪ ፕሬዚዳንቱ በፓርቲው ዋና ጸሃፊ ተደበደቡ

ባለፈው አርብህዳር 12፣ 2007 ዓም የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ሙራድ አብዱላሂ በሀረሪ ሊግ ዋና ጸሃፊና በንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃለፊ አቶ ነቢል መሃዲ ጽ/ቤታቸው ውስጥ እንዳሉ ተደብድበዋል። የክልሉ ባለስልጣናት ለሁለት መከፈላቸው የጸጥታ ስጋት መደቀኑንም ምንጮች ተናግረዋል። በክልሉ ውስጥ ከፍተኛ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live