Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ልዑካን ጋር ተወያዩ

$
0
0
 የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ትላንት ህዳር 16 ቀን ከአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ልዑክ ኃላፊ ሻንታል ሄበርረሼት እና ከልዑኩ ተቀዳሚ ቆንስል እንዲሁም የፖለቲካ፣ የፕሬስና የኢንፎረሜሽን ኃላፊ ከሆኑት ሳነዲ ዋዴ ኦቤ ጋር በ2007 ምርጫ ዙሪያ መወያየታቸውን ከፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላከተ፡፡ህብረቱ ባደረገላቸው ጥሪ መሰረት ውይይቱን ያደረጉት የአንድነት አመራሮች “እኛ በሀገራችን ለውጥ ለማምጣት የምንታገለው ሙሉ ለሙሉ ዕምነታችንን የኢትዮጵያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles