Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በመቐለ አራት የፖሊስ ኮማንደሮችና ኣንድ የድህንነት አባል በወንጀል ተከሰሱ

$
0
0
በመቐለ አራት የፖሊስ ኮማንደሮችና ኣንድ የድህንነት አባል በወንጀል ተከሰሱ ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤልየአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ (አንድነት) አባል ወጣት ሽሻይ አዘናው ለ24 ቀን መሰወሩ ተያይዞ በ26/02/2007ዓ.ም ከሚሰራበት የስራ ቦታው ታፍኖ በመቐለ ኮሙሽን ፖሊስ ክልል ትግራይ ልዩና ፅኑ እስርቤት ታስሮ ህገ መንግስታዊን መብቱ በመከልከል ጠበቃ እንዳያአማክረው ምግብ እንዳይገባለት ፡ ዘሞዶቹና ጓደኞቹ እንዳያዩት ተነፍጎት 12 ቀን ያህል በህቡእ ታሰሮበት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles