Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አስተዳደሩ የትብብሩን የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አልሰጠሁም አለ

$
0
0
•ትብብሩ አስተዳደሩ እውቅና ሰጭም ነፋጊም አለመሆኑን በመግለጽ ድጋሜ ደብዳቤ ጽፏል የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 27 እና 28/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሊያደርገው ላቀደው የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ አስፈላጊው ትብብር እንዲደረግለት፣ ህዳር 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ መጠየቁ የሚታወስ ቢሆንም አስተዳደሩ በቁጥር አ.አ/ከፅ/10/30.4/55 ህዳር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፃፈው የመልስ ደብዳቤ ለሰላማዊ ሰልፉ እውቅና አለመስጠቱን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles