Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ምርጫ ቦርድ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ተሰማ

$
0
0
ለጋሾች ይሰጣሉ ተብሎ የነበረው 7.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አልተገኘም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው 5ተኛው አገራዊ ምርጫ ማስፈጸሚያ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአንድ ለጋሽ ድርጅት ተወካይ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጀት ከለጋሾች በተለይም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሪግራም (UNDP) ከመሳሰሉ ለጋሾች ከሚገኝ እርዳታ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543