Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ24 ሰዓቱ ሰልፍ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል • 5 የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታስረዋል

ህዳር 27 እና 28 2007 ዓ.ም የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የሚያደርጉት የአዳር (24 ሰዓት) ሰልፍ ቅስቀሳ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃ ላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ እስካሁን ሰው በሰውና ቲሸርት በመልበስ ቅስቀሳ ሲደረግ እንደቆየና በተለይ ዛሬ ህዳር 24/ 2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሜን በቃሊቲ (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም እንደፃፈው)

ማክሰኞ ህዳር 23/07 ዓ.ም ወደዚያች ንዳድ ወደሆነችው ዝዋይ ከተማ ስንደርስ ከረፋዱ 3፡00 ነበር፡፡ ያንን መከረኛ መንገድ እንደዋዛ አልፈን ወደ ግዞት ቤቱ ስንገባ በመመላለስ የተግባባናቸው ጠባቂዎች በፈገግታ ተቀበሉን፡፡ ሙሉ አድራሻችንን አስመዝግበን ያመጣነውን ስንቅ በማስፈተሽ ጠያቂና እስረኛ የሚገናኝበት ቦታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሶሳ በከፍተኛ የመከላከያ ጥበቃ ስር መውደቁዋ ተሰማ፡፡

ኢሳት ዜና :-9ነኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል የሚያስተናግደው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዝግጅት ማጠናቀቁን ቢገልጽም፣ በአካባቢው መንግስትን የሚቃወሙ ኃይሎች በተለያየ ጊዜያት በደፈጣ ውጊያ ጥቃት ማድረሳቸው ያሰጋው መንግስት በአካባቢው ከፍተና ወታደራዊ ሃይል አሰማርቷል። ህዳር 29 ከሚካሄደውን በዓል ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተዘጋውን የአረብ ሀገራት የኮንትራት ሰራተኛ አቅርቦትን ለመክፈት የወጣው ረቂቅ!

ስለ ሰራተኞች መብት ጥበቃ መነሳቱ አልተዘገበም * በተወያይ ኤጀንሲዎች በኩል ግን ረቂቁ ውዝግብ አስነስቷል * ከዚህ ቀደም ያለ በኮንትራት ለተበተኑትስ ዜጎችስ ምን ታስቧል? አዲሱን መረጃ ያገኘሁት ሃገር ቤት ከሚታተመው ከአድማስ ጋዜጣ ላይ ነው፣ እንዲህ ይላል “ወደ አረብ አገራት የሚሄዱ ሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዱዓለምና እስክንድር ሰው ናፍቀዋል የሰው ያለህ እያሉ ነው!!!! ዛሬ

አንዱዓለም አራጌን ለማየት ቃሊቲ ጎራ ብዬ ነበር ፡፡ ቃሊት ሁለት ሰው ማየት ስለማይቻል ከአንዱዓም ጋር የተሳረውን እስክንድርንማግኘት አልቻልኩም፡፡ አንዱዓለም እና እስክንድርን መጠየቅ የሚቻልበት ሰዓት እጅግ አጭር ከመሆኑ የተነሳ ጠያቂዎቻቸው ተሰፋ እየቆረጡእነርሱም ሰው እየናፈቃቸው እንደሆነ ሲነግረኝ ልቤ ስብር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በፖሊስ ተከብቦ አደረ

የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በፖሊስ ተከብቦ ማደሩንና አባላት ከውጭ እንዳይገቡ መደረጋቸውን ለአዳር ሰልፉ ቅስቀሳ ዝግጅት ቢሮ ያደሩ የፓርቲው አመራሮችና አባላት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አመራሮችና አባላቱ እራት በልተው ወደ ፓርቲው ጽ/ቤት ሲመለሱ ቢሮው በፖሊስ ተከብቦ እንዳገኙትና ወደ ውስጥ እንዳይገቡ እንደተከለከሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንጅነር ይልቃል ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ!!! አመራሮቹ ጨለማ ቤት ታስረዋል

ህዳር 27/2007 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ታፍሰው ከታሰሩት መካከል አብዛኛዎቹ ጨለማ ቤት መታሰራቸው ታወቀ፡፡ ከሰማያዊ ጽ/ቤት አካባቢ በጀመረው ሰልፍ ላይ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት መካከል ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬና ሌሎቹም ለየ ብቻቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና ዛሬ 70 ኢትዮጵያውያን ቀይ ባህር ውስጥ ሰምጠው ሞቱ።

ዛሬ 70 ኢትዮጵያውያን ቀይ ባህር ውስጥ ሰምጠው ሞቱ። ቀይ ባህርን በእንጨት ጀልባ ወደ የመን ሲያቋርጡ ባህር ውስጥ ሰምጠው 70 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ተረጋግጧል። A boat carrying African migrants has sunk off Yemen’s western coast, killing 70 people, Yemeni...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ በደህንነቶች ታገተ

ወደ አውሮፓ የሚያስገባውን ቪዛ እና ትኬት ይዞ ከወዳጆቹ ጋር ጉዞውን ለመጀመር ወደ ቦሌ አለም-ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀና። እዚያው እንደደረሰ የተለመደው የፓስፖርትና ትኬት ቁጥጥር ተደረገ። ሁሉም የተሟላ ነበር። ቴዲ ሸኚዎቹን ተሰናብቶ ወደ ውስጥ ጋባ። እለተ ሐሙስ፣ ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም.። የአውሮፓው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትብብሩ አመራሮች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰሱ

በሰላማዊ ሰልፉ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣ አባላትና የሰልፉ ተሳታፊዎች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰው 14 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ አቶ አርጫፎ ኤርዳሎ፣ አለሳ መንገሻና ሌሎቹም የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአገዛዙ አረመኔያዊ እርምጃ ትግላችን አይቆምም! – ከትብብሩ የተሰጠ መግለጫ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ባለፈው አንድ ወር ‹‹ነጻነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› በሚል መርሃ ግብር ቀርጸን ስንቀሳቀስ ዋናው አላማችን የስርዓቱን አረመኔያዊነት ለህዝብ በማጋለጥ የኢትዮጵያ ህዝብ በትግሉ እንዲሳተፍ ማድረግ ነው፡፡ እንደጠበቅነው ገና ከጅምሩ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ትግላችንን በጭካኔ ለማስቆም ጥሯል፡፡ ህዳር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጣሊያን ፖሊስ ሰዉ አስተላላፊዎችን ያዘ

የጣሊያን ፖሊስ በሕገ-ወጥ መንግድ ወደ አዉሮጳ ያሸጋግራሉ በማለት የተጠረጠሩ 10 የኤርትራ ተወላጆችን በቁጥጥር ሥር አዋለ። የካታኒያ-ሲሲሊ ፖሊስ እንዳስታወቀዉ ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት ስደተኞችን ወደ አዉሮጳ የሚያሸጋግር ሕብረ-ሐገራት መረብ መኖሩን የሚጠቁም መረጃ ከደረሰዉ በኋላ ባደረገዉ አሰሳ ነዉ። በፖሊስ መግለጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ተሰማ

ለጋሾች ይሰጣሉ ተብሎ የነበረው 7.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አልተገኘም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው 5ተኛው አገራዊ ምርጫ ማስፈጸሚያ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአንድ ለጋሽ ድርጅት ተወካይ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አብዛኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አባረረ

‹‹በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ሁልጊዜም እኔን ማባረር ይፈልጋሉ›› አቶ ወሮታው ዋሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ወሮታው ዋሴን ከስራ አባረረ፡፡ አቶ ወሮታው ከስራ የተባረሩት ጥፋት ያጠፋን ሰራተኛ አልቀጣህም በሚል ሲሆን በእሳቸው ስር የነበረውና አጠፋ የተባለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ

ኢሳት ዜና :-የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –በኢትዮጵያ የስዊድንን አምባሳደር ጨምሮ በ12 ስዊድናውያን ላይ የመግደል ሙከራ ተደረገ

ኢሳት ራድዮ ዛሬ ታህሳስ 6/2007 ዓም  እንደዘገበው በግድያ ሙከራው ላይ የስዊድን የመገናኛ ብዙሃን በብዛት እየዘገቡበት መሆኑን ያብራራል። እንደ ዘገባው  በኦሞ ስምጥ ሸለቆ ለሽርሽር የሄዱት በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች 12 ስዊድናውያን የነበሩ መሆኑን እና የተኩስ እሩምታ እንደወረደባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ ኢሳትና የግንቦት 7 ፣ በፕሮቴስታንት ደግሞ የኦነግ ሰዎች አሉ» ሲሉ ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም ተናግሩ

በቅርቡ የፌደራልና የክልል የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊዎች በባህርዳር በተሰባሰቡበት ወቅት የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር የሆኑት ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም ፣ ይህን የተናገሩት የሃይማኖት ተቋም የፖለቲካ ፍላጎት ማራመጃ መሆኑን ለማስረዳት ነው። ዶ/ር ሽፈራው ከአፋር የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ «መንግስት ለምን በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ ኢቲቪ የአሁኑ ኢብኮ ትርምስ ውስጥ ነው።

የተመልካች ድርቅ የመታው ኢቲቪ ጭንቅ ውስጥ እንዳለ ማነው የሚረዳው? ጭንቀቱ ሲጀማምረው መጀሪያ ስሙን ቀየረ።መች ችግሩ ከስሙ ሆነና!በማስከተል ሎጎውን ቀየረው።የቢቢሲን ኮፒ አድርጎ አሳየን።ይህንንም ለአንድ ወር ሳይገለገልበት አሁን በሚጠቀምበት በአረንጏዴ ቀየረው።መደበኛ ዜና መግቢያው ከአፍሪካ ዋንጫ መግቢያ ተመሳሳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጦማርያኑና ጋዜጠኞች ተጨማሪ 20 ቀናት ተሰጠባቸው

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ተጨማሪ 20 ቀናት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2007 ዓ.ም ለ13ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ጦማርያኑና ጋዜጠኞች...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live