Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ በዛሬው እለት ታስሯል

$
0
0
ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ የከ3 አመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሲሰራ የቆየ ሲሆን የቀዳሚ ገፅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ጋዜጣዋ እስክትዘጋ ድረስ ሰርቷል፡፡ ጋዜጠኝነት በሀገራችን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ በመሆኑ የስራ አጋሮቹ ተሰደዋል፡፡ እሱ ግን ከፍተኛ ጫና ቢፈጠርበትም፤ ምንም ቢፈጠርበትም ለሀገሩ የቻለውን ለማበርከት ስደትን አልመረጠም፤ እዚሁ ሆኖ መታገልን መርጦ ከወራቶች በፊት አንድነት ፓርቲን ተቀላቅሎ የፓርቲው የንድፈ ሀሳብ ዳንዲ መፅሄት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles