Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈረንሳይ ሌጋሲዮን በኢቦላ በሽታ ስጋት ተወጥራለች ☞ ከ10 በላይ ሰዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ በፖሊስ ታግተዋል

ሴራሊዮን ውስጥ በአንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቶ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ህይወቱ ያለፈውና በሽታው ኢቦላ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የደም ናሙናው ወደ ውጭ ለምርመራ የተላከው ኢትዮጵያዊ ጋር ግንኙነት አለው የተባለው የአምቡላንስ ሰራተኛና ከእሱ ጋር ተገናኝተዋል የተባሉ ሌሎች 10 ያህል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ጀኔራሎች ስርዓቱ በላያቸው ላይ የሚፈፀመውን ተግባር በመቃወም ወደ ጠቅላይ ሚኒስተር ደብዳቤ...

ከመከላከያ እስታፍ አፈትልኮ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛው የመከላከያ ሰራዊት እርከን ሲሰሩ የቆዩ ከፍተኛ መኮነኖች ሌተናል ጀኔራል አበባው ታደሰ፥ ሌተናል ጀኔራል ሰዓረ መኮነን፥ ሜጀር ጀኔራል ሞላ ሃይለማሪያም፥ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በላያቸው ላይ እየፈፀመው ያለውን ተግባር ትክክል አይደለም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ በኢትዮጵያን የብሄር ግጭት ታመስች በግጭቱ ሁለት ኢትዮጵያውያን በጩቤ ተወግተው ሲሞቱ 4 ቆስለዋል።

ሰሞኑንን በሪያድ ከተማ ልዩ ስሙ መንፉሃ እይተባለ የሚጠራ አካባቢ በኢትዮጵያውያን መሃከል በተቀሰቀሰ የእርስ በእስር ግጨት ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ገለጹ። ግጭቱ ካገረሽ ወዲህ በተለይ የዛሬ ሳምንት አርብ ምሽት በተጠቀሰው አካባቢ ከ 10 የሚበልጡ ሳንጃ የታጠቁ ኢትዮጵያውያን «ሻራ ኢሽሪን » እየተባለ በሚጠራ መንገድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም በቃል የቀረበው አቤቱታ ከድምጽ ክምችት ክፍል ጠፍቷል ተብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች እና ሌሎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የጋዜጠኛ ተመስገን ወንድም ታሪኩ ድብደባ እና ዘረፋ በዝዋይ እስር ቤት ፖሊሶች ተፈጸመበት

ታሪኩ ዝዋይ እሥር ቤት ወንድሙን ለማየት ይገባል። እዚያም፣ “ተመስገንን ጥሩልኝ ” ሲል ፖሊሶችን ይጠይቃል። በዚህ ግዜ የመቶ ዓለቃ ማዕረግ ያለው ወታደር (ፖሊስ) ተመስገንን መጠየቅ እንደማይችል ይነግረዋል። ታሪኩም “ምን ተፈጠረ ወንድሜን እንዳልጠይቀው የተከለከልኩት ?” በማለት ለፖሊሱ ጥያቄ ያቀርባል። ፖሊሱም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ ኦሞ ውስጥ በአርብቶ አደሮችና በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

‹‹ግጭቱ የተነሳው በመንግስት ችግር ነው›› አቶ ግርማ በቀለ የኦህዴህ ሊቀመንበር በደቡብ ኦሞ ዞን አመር ወረዳ ላላ ቀበሌ ነዋሪ በሆኑ አርብቶ አደሮችና በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ነፍስ መጥፋቱን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ትናንት ጥር 7/2007 ዓ.ም ፖሊስ አርብቶ አደሮች ማጎ ፓርክ ገብተው አውሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ውሳኔን እንደማይቀበለውና በሁለት ሳምንት ውስጥ ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንደማያደርግ አስታወቀ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ እስከ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራና ሪፖርቱን እንዲያቀርብ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ባለፈው እሁድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባኤ አድርጎ አቶ በላይ ፈቃዱን በድጋሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ በዛሬው እለት ታስሯል

ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ የከ3 አመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሲሰራ የቆየ ሲሆን የቀዳሚ ገፅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ጋዜጣዋ እስክትዘጋ ድረስ ሰርቷል፡፡ ጋዜጠኝነት በሀገራችን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ በመሆኑ የስራ አጋሮቹ ተሰደዋል፡፡ እሱ ግን ከፍተኛ ጫና ቢፈጠርበትም፤ ምንም ቢፈጠርበትም ለሀገሩ የቻለውን ለማበርከት ስደትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኤርትራ መንግስት የሚደገፉ አማፅያን የየመን መንግስትን ለመገልበጥ ከጫፍ ደርሰዋል!

አንዳርጋቸው ፅጌን ለወያኔ አሳልፎ የሰጠው «የየመኑ አምባገነን አገዛዝ ዛሬ ሊወገድ ከጫፍ ደረሷል» ይላል ዶሃ የሚገኘው አልጀዚራ የዜና ተቋም ፥ አማፅያኑ ብሄራዊ ቴሌቪዥኑን የተቆጣጠሩት ሲሆን ሰነኣ የሚገኘው ቤተመንግስቱንም ከበውት ይገኛሉ። የየመን ማስታወቂያ ሚኒስትር በበኩሉ «በዛሬው እለት አዲስ የመን ትፈጠራለች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፍትዊ ግደይ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ፤

የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) አመራሮች በዛሬው እለት እንደገለጹልኝ ከሆነ የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ፍትዊ ግደይ ወረኢሉ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የአቶ ፍትዊ ባለቤት ባሉበት በአወጋን አባላት በጥይት መገደላቸው የታወቀ ሲሆን አቶ ፍትዊ የደቡብ ወሎን ሠው በከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ አዲስ አበባ በጥምቀት በዓል ላይ ከወያኔ ፖሊሶች ጋር በተፈጠረ ግጭት በርካታ ወገኖች ተጎዱ፥ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

ዛሬ በአዲስ አበባ የጥምቀት ባህል ላይ የቅዱስ አባታችን ተክለሃይማኖት የታቦት ሽኝት ላይ ከወያኔ ደጋፊዎችና ሰላዮች ጋር በተፈጠረ ግጭት በርካታ ወገኖች የቆሰሉ ሲሆን የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። በግጭቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊሶች ከወያኔ ደጋፊዎች ጎን ተሰልፈው ወጣቶችን በፋሽስታዊ ጭካኔ ግንባራቻው እስኪተረተር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ አንድነትን ለማፍረስ ያቀደው ሴራ በሃብታሙ አያሌው አንደበት ከወህኔ ቤት

ይህ ከዚህ በታች የሚነበበው መልእክት ከሃብታሙ አያሌው የተላከ መልክት ነው። በአንድነት ፓርቲ ውስጥ የተከሰተውን ሰርጎ የመግባት ሙከራ እና በገዢው ፓርቲ የተደረገውን የተለጣ…ፊ ፓርቲ ምስረታ እጅግ የምቃወመው ሲሆን የአንድነት አመራሮች በጠቅላላ ጉባዬው የተመረጡ እና በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው ካቢኔ እንጂ ጥቂት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አሁን ጠቅላላ ጉባኤ የምንጠራበት ምክንያት የለም ሲል ታሪካዊ ውሳኔ ወሰነ!

ባለፈው ቅዳሜ የተሰበሰበው የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ በፃፈው ድብዳቤ ከተወያየ በኋላ ደብዳቤው ህገወጥ ነው ሲል አወገዘ። ምርጫ ቦርድ ደማቅ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በተካሄደ ማግስት ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሩ ብሎ ሲያበቃ፤ ሲጠራ ደግሞ አልታዘብም ማለቱ ያስታወሱት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት አሁን ደግሞ ሌላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተቃዋሚዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው በደል ተባብሶ ቀጥሏል

ኢሳት ዜና :-በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) አስተባባሪ  የሆነው ወጣት ዘመነ ምረተአብ ትናንት ጥር 10 ቀን  11:00  አካባቢ  በማክሰኝት ከከተራ በዓል ላይ ባልታወቁ ሰዎች ተወስዷል። አፋኞቹ ዘመነ ምረተአብን ወዴት እንደወሰዱትና በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ እስካሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል • ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹በነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዘመቻው ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ትብብሩ ዛሬ ጥር 12/2007 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ድህነት ቢቀንስም ወደባሰ ድህነት የገቡ እንዳሉ ይፋ አደረገ

የዓለም ባንክ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ የድህነት ጥናት ባለፉት አሥር ዓመታት ድህነት መቀነሱን ቢያሳይም፣ በአስከፊ ድህነት ውስጥ ይገኙ የነበሩ ሰዎች ወደ ተባባሰ የድህነት አረንቋ ማምራታቸውን አመለከተ፡፡ የዓለም ባንክ ጥር 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው ጥናት እንዳሳየው፣ በዓለም አቀፍ የድህነት መስመር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለ ኣስተማሪ በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት

ፎቶው የምታዩት ሰውየ ገብረየሱስ ገብረሂወት የተባለ ኣስተማሪ ነው። የምታዩት ፎቶ የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለና በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት ኣስተማሪ ነው። መምህር ገብረየሱስ ገብረሂወት በደጉዓ ተምቤን ማሕበረስላሴ ትምህርት ቤት የሚያስተምር ነው። የድብደባው መነሻ የህወሓት ኣባል ሆኖ መቀጠል ኣልፈልግም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ውይይት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ

ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀውን ይህን ውይይት በርካቶች በአካል በስብሰባው ቦታ ተገኝተው ከተከታተሉት ታዳሚዎች ባሻገር በርካቶች ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች በስካይፒ የተከትሉት ሲሆን፤ ፓናሊስቶቹ ባቀረቧቸው ሀሳቦች ላይ ውይይት ተካሂዷል። ፕሮፌሰር መስፍን  ሰማያዊ ፓርቱ እና በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ ፓርቲ ድጋፍ ኮሚቴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው

(ናይሮቢ ጃንዋሪ 22፣ 2015 ዓ.ም.) – የኢትዮጵያ መንግስት ነጻ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚፈጽመው ስልታዊ ጫና ምክንያት ከግንቦት 2007ቱ ምርጫ አስቀድሞ ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት ላይ ተስፋ አሰቆራጭ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ባለፈው ዓመት መንግስት የጥቃት ዘመቻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሉአላዊነት እና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ( በገብሩ አስራት)

  የጻፉትን ባለ 516 ገጽ መጽሃፍ ቆንጥሬ ላካፍላችሁ:: ብዙ የወያኔ ጉድ በደንብ ይዘከዘክበታል:: ለ ህዝብ ታገልኩ የሚለው ህወአት እንዴት በአርሶ አደሩ መስዋትነት እንደመጣ እና በማን ተፈጠረ? የት እና እንዴት? አላማው ምን ነበር? ለሚለው በሙሉ በቂ መልስ ያገኛሉ::የመለስ ዜናዊን ኢትዮጵያዊነት ሁሉ እስከ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live