(ናይሮቢ ጃንዋሪ 22፣ 2015 ዓ.ም.) – የኢትዮጵያ መንግስት ነጻ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚፈጽመው ስልታዊ ጫና ምክንያት ከግንቦት 2007ቱ ምርጫ አስቀድሞ ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት ላይ ተስፋ አሰቆራጭ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ባለፈው ዓመት መንግስት የጥቃት ዘመቻ ካካሄደባቸው በኋላ ስድስት የግል የህትመት መገናኛ-ብዙሃን ተዘግተዋል፣ ቢያንስ 22 ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን እና አሳታሚዎች በወንጀል […]
