Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኤርትራ ያቀረበችው የ‹‹ድንበር ይከለልልኝ›› ጥያቄ በአፍሪካ መሪዎች ውድቅ ተደረገ

$
0
0
‹‹ኢትዮጵያ ሁሌም የአፍሪካ ባለውለታ ናት›› አዲሱ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲካለል በኤርትራ የቀረበው ጥያቄ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ውድቅ ተደረገ፡፡ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በሰነበተው የአፍሪካ ኅብረት 24ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቂያ ላይ የኤርትራ መንግሥት አጀንዳ አስይዞ ነበር፡፡ በኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር እንዲካለልና የኢትዮጵያ ወታደሮችም በኃይል ከያዙት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles