ያልተቀደሰው ጋብቻ!! ኢህአዴግ፣ ፋና፣ ኢብኮ፣ ምርጫ ቦርድ (ጌታቸው ሺፈራው)
በአንድ ወቅት ኢህአዴግ «የሚወዳደረኝ ተቃዋሚ ጠፋ» ብሎ ቀልዶ ነበር። በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ተበታትነው የነበሩት ተቃዋሚዎች ቅንጅትን ፈጥረው 1997 ምርጫ ላይ ሲያሸንፉት ደግሞ ቀልዱን ረስቶት ወደ ምርጫ የሚያመራውን መንገድ ሁሉ ለመዝጋት መታተር ያዘ። የፀረ ሽብር፣ የፕሬስ፣ የሲቪክ ማህበራት….አዋጆች «ከእኔ ጋር...
View Articleየተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸው
የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸውበነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተርበሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ...
View Articleጋዜጠኞችና ጦማርያኑ ለጥር 26 ቀጠሮ ተሰጠባቸው ∙ፍርድ ቤቱ ተሻሻለ በተባለው ክስ ላይ ብይን ሰጥቷል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ዛሬ ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ ቀደም ብሎ ተሻሻለ የተባለውን ክስ አይቶ ብይን ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት ከአራቱ ነጥቦች መካከል አንዱን ብቻ ውድቅ...
View Articleየህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የኦዲዮና ቪዲዮ ምስክር የማቅረብ ሂደት ‹‹መብራት የለም›› በሚል ሳይካሄድ ቀረ
ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው:- (ማክሰኞ ጥር 19/2007) የውድ ኮሚቴዎቻችን የኦዲዮ ቪዲዮ መረጃ የማቅረብ ሂደት በዛሬው እለት ሳይካሄድ ቀረ!!! ችሎቱ ላለመካሄዱ የተሰጠው ምክንያት ‹‹መብራት ጠፋ›› የሚል ሲሆን ይህም የመሪዎቻችንን ችሎት ለዓመታት ለማጓተት እስካሁን ጥቅም ላይ ሲውል የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡...
View Articleየገነት ዘውዴ “ዶክትሬት” በህንድ ኒውዴልሂ
በህንድ ኒውዴልሂ ከተማ በሚገኘው ጄ.ኤን.ዩ (ጀበሃራል ነኸሩ ዩኒቨርሲቲ) በኢኮኖሚክስ ፒ.ኤች.ዲ ያገኘው አብዲ የወ/ሮ ገነት ዘውዴን የዶክትሬት ጥናት በመስራት እንዲመረቁ ማድረጉን ላረጋግጥ እወዳለሁ። በህንድ የነበርኩና ጉዳዩን በቅርብ ጠንቅቄ አውቃለሁ። አብዲ ከፍተኛ የትምህርት ችሎታ፣ እውቀትና ብቃት ያለው...
View Articleየዐረና ሊቀ-መንበር አቶ ብርሃኑ በርሀ: በቀዳማይ ወያነ ፖሊስ ጣብያ:
አቶ ብርሃኑ ትላንት ምሽት እንደታሰሩ የሚታወስ ነው፡፡ አምዶም በፌስቡክ ገፁ ከፖሊሶች አንደበት የሰማውን መሰረት አድርጎ እንደነገረን “ወደቤትህ ለፍተሻ በመጣን ጊዜ ባለመክፈት በወንጀል የምትጠረጠር ግለሰብ እንድታመልጥ ተባብረሀል” የሚል ነው፡፡ ማምሻው ላይ የአቶ ብርሀኑ ባለቤት ወ/ሮ ለምለም ገ/ኪዳን ለቪኦኤ...
View Articleሄሊኮፕተር በመያዝ ወደ ሶስተኛ አገር የጠፉት የአየር ሃይል ባልደረቦች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገለጹ
ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣ መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል። ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው ከኢሳት ጋር ግንኙነት የመሰረቱ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው...
View Articleለኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባላቸው ቅርበት የሚታወቁት ሼህ አልአሙዲ ባለፉት 17 ዓመታት ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ...
የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን መሸጥ ከጀመረበት ከ1997 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ከሸጣቸው 370 ድርጅቶች መካከል ሼህ አልአሙዲ ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ አትራፊ የሆኑ ድርጅቶችን በርካሽ ዋጋ መሰብሰብ መቻላቸው ስርአቱ ለተዘፈቀበት...
View Articleየቀድሞው የኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ ODF’ን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ገለጹ! የመንግስት ፈቃድ...
የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ። ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን...
View Articleሰበር ዜና ቦርዱ በአቶ ትዕግስቱ ለሚመራው የአንድነት ፓርቲ እና በአቶ አበባው ለሚመራው መኢአድ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ
አንድነት ዛሬ ተላለፎ መሰጠቱን ተረጋገጠ! የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ አንድነት በእነ ቱግስቱ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ ተወሰነበት፤ እንዲህ ነው ጨዋታ ሆደ ሰፊ ነኝ የሚለው የወያኔ ምርጫ ቦርድ በተደጋጋሚ በ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ እያሳረፈ ያለውን ሸፍጥ በመቀጠል ጭራሽ ህጋዊ ላልሆኑና ከአንድነት ና ከመኢአድ ፓርቲ...
View Articleአንድነቶች ሰማያዊን መቀላቀላቸው ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አስፈላጊ ነው –ግርማ ካሳ
አቶ ተክሌ በቀለ “የአንድነት ፓርቲ ፕሮግራምና የኛ ራእይና በኛና በህዝብ ልብ እንዲሁም በሌሎች ፓርቲዎች ዉስጥ እንደሚገኝ አልገባቸዉምና ፓርቲን ሲነጥቁ ሰላማዊ ትግሉን የገደሉ፤እኛንም የበተኑ መስሎአችዋል፡፡የለዉጥና የአንድነት ሃይል ይበልጥ ይጠናከራል እንጂ አይበተንም፡፡እርግጥ ነዉ የመድበለ ፓርቲ ስርኣትን አደጋ...
View Articleአንድነቶች በበምርጫ ጨዋታዉ ግጥሚያዉ ሳይጀመር አሸንፈናቸዋል
Tekle Bekele Vice President of UDJ ምርጫ 2007 ለለዉጥ ብለን ተነሳን፡፡በሙሉ ልብና ዝግጅት ለህዝቡ አማረጭ ለመሆን ለምርጫ የሚየስፈልገዉን ግብኣት ይዘን ተሰለፍን፡፡አጥቂዎችን ከተከላካዮች ለይተን ደጀኖችን ከኃላ አሰልፈን በትምህርት ዝግጅትና በአባላት ጥራት እንዲሁም በሃሳብ የበላይነት ከኢህአዴግ...
View Articleከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሠጠ መግለጫ
የአንድነት ፓርቲ አላማዎችና እሴቶች በገዢው ፓርቲ እና ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሴራ አይጠፋም!!! *********************************************************************************** ገዢው ፓርቲ ለጻፋቸው ህጎችም ሆነ ይህን እንዲተገብሩ ኃላፊነት የወሰዱትን ሰዎች ክብር...
View Articleጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ ጥር 26/2007 ዓ.ም ለ17ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ የቀረቡት ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ የችሎቱ ሰብሳቢ ዳኛ የሆኑት አቶ ሸለመ በቀለ...
View Articleየ”ዘማሪ”እና”ፓስተር”ተከስተ ጌትነት የወሲብ ዜማ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት “ጌታ ጠራኝ” ብሎ ወደ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት በመሄድ ዘመናዊ የተቀማጠለ ኑሮ ላይ የሚገኘው ይህ ሰው በዛሬው የአሜሪካ ድምፅ ፕሮግራም የሰውን ሚስት አስክሮ (እሱም ሰክሮ ማለት ይቻላል) የወሲብ ሸፍጥ መፈፀሙ አደባባይ በመዋል እንጂ በድርጊት የመጀመሪያው ዘማሪ ወይም ፓስተር እንዳልሆነ...
View Articleሰበር ዜና የአንድነት አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን...
View ArticleU.S Policy: Ethiopia a Failed State (Documentary)
By E – Veracity, ETHIOPIA is at a crossroad. The internal social-economic and religious inter-relationship is in turmoil. Much of the conflict is along ethnic lines that have been ever growing since...
View Articleኤርትራ ያቀረበችው የ‹‹ድንበር ይከለልልኝ›› ጥያቄ በአፍሪካ መሪዎች ውድቅ ተደረገ
‹‹ኢትዮጵያ ሁሌም የአፍሪካ ባለውለታ ናት›› አዲሱ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲካለል በኤርትራ የቀረበው ጥያቄ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ውድቅ ተደረገ፡፡ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በሰነበተው የአፍሪካ ኅብረት 24ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ...
View Articleየአንድነት ለዴሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዛሬ በይፋ ተዘግቷል
የአንድነት ለዴሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዛሬ በይፋ ተዘግቷል —————————————————————————– ሰሞኑን ገዢው የኢህአዲግ መንግስትናምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ የከፈቱትን ዘመቻ ተከትሎ በተላለፈው ውሳኔ የአንድነት ፓርቲን ለኢህአዲግ ተለጣፊዎች መስጠታቸውን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ...
View Articleበብአዴን ወስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የድርጅቱ መስራች ታደሰ ካሳ በምሬት ማልቀሳቸው ተሰማ
ኢሳት ዜና የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን ) ፤የድርጅቱን የትግል ጉዞ የሚተርክ አዲስ መፅሃፍ አስጽፎ የድርጅቱ መስራች በሆኑትና በቅጽል ስማቸው <<ጥንቅሹ>>ተብለው በሚጠሩት በአቶ ታደሰ ካሳ እያስገመገመ ሲሆን፤ በመጽሀፉ ይዘት ላይ በአመራሮቹ መካከል ላይ ከፍተኛ አለመግባባት...
View Article