Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በብአዴን ወስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የድርጅቱ መስራች ታደሰ ካሳ በምሬት ማልቀሳቸው ተሰማ

$
0
0
ኢሳት ዜና የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን ) ፤የድርጅቱን የትግል ጉዞ የሚተርክ አዲስ መፅሃፍ አስጽፎ የድርጅቱ መስራች በሆኑትና በቅጽል ስማቸው <<ጥንቅሹ>>ተብለው በሚጠሩት በአቶ ታደሰ ካሳ እያስገመገመ ሲሆን፤ በመጽሀፉ ይዘት ላይ በአመራሮቹ መካከል ላይ ከፍተኛ አለመግባባት ተፈጥሯል። በግምገማው ላይ የብአዴን መስራች አይደለህም የተባሉት ታደሰ ካሳ፤ << ለላፉት 30 ዓመታት የማላውቀው ታሪክ ነው የተነገረኝ>> ሲሉ በንዴት ተናግረዋል። አቶ ታደሰ ይህን ሲሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles