Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የመድረክ በውግ ህምራ ዞን እጩ ተወዳዳሪዎች የያዘ ሰነድ በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ።

$
0
0
የመድረክ በውግ ህምራ ዞን እጩ ተወዳዳሪዎች የያዘ ሰነድ በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ።በኣማራክልል ዋግህምራ ዞን መድረክ ለፌደራል ምክርቤት 3 ለክልል ምክር ቤት 15 እጩ ተወዳዳሪዎች ለማስመዝገብ የተላከ ፖስታ እሮብ 27 /05 /2007 ዓ/ም በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ። ፖሊስ መኪና በማስቆም ደብዳቤው የያዘች ሴትዮ ፖስታውን በመቀማትና ትፈለጊያለሽ ብለው በማውረድ ኣስፈራርተውና እንዳትናገር ኣስጠንቅቀው ለቋታል።የመድረክ ተወዳዳሪዎች በስቆጣ፣ ዝቋላና ደሃና ምርጫ ክልሎች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images