Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ መከረ

ኢሳት ዜና ህብረቱ ጥር 27፣2007 ዓም በብራሰልስ ቤልጂየም የአውሮፓ ህብረት ጽ/ቤት ውስጥ ለ3 ሰአታት ባደረገው የኢትዮጵያ የሰአብአዊ መብት ግምገማ በኦጋዴን ክልል እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ግዛቶች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ሰቆቃ የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግስታት በዝምታ መመልከታቸውን ማብቃት አለበት የሚል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት ከወሎ ተጨማሪ መሬት ወደ ትግራይ ለመከለል ዝግጅት ላይ ነው

ናትናኤል መኮንን ከተመሰረተ 40 አመት ሊያስቆጥር ቀናት የቀረውና አሁንም በገንጣይነት ተግባሩ የቀጠለው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ከወሎ ተጨማሪ መሬት ለመከለል ዝግጅት ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ ለደሴ ሆስፒታል ባዛር በተደረገበት ወቅት ህወሓት አገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ባለሀብቶች በባዛሩ እንዲገኙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራና ትግራይ ድንበር የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የተጠራው ስብሰባ ተበተነ!

በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል በመቅረቱ ለየካቲት 4 በድጋሜ መቀጠሩን የአካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመድረክ በውግ ህምራ ዞን እጩ ተወዳዳሪዎች የያዘ ሰነድ በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ።

የመድረክ በውግ ህምራ ዞን እጩ ተወዳዳሪዎች የያዘ ሰነድ በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ።በኣማራክልል ዋግህምራ ዞን መድረክ ለፌደራል ምክርቤት 3 ለክልል ምክር ቤት 15 እጩ ተወዳዳሪዎች ለማስመዝገብ የተላከ ፖስታ እሮብ 27 /05 /2007 ዓ/ም በክልሉ ፖሊስ ተዘረፈ። ፖሊስ መኪና በማስቆም ደብዳቤው የያዘች ሴትዮ ፖስታውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና- ህገ ወጥ የመሬት ቅርምት በእንጦጦ መ/ስብሀት ቅ/ስላሴ ቤተ ክርስቲያን

የእንጦጦ መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ንብረትነት በካርታና ፕላን ውስጥ ያላዉ ቦታ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ምእመናን ገለጹ!! ምእመናኑ ህገ ወጥ የመሬት ቅርምቱን ሁሉም አውቆት እንዲያስቆመዉ ሁሉም ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያዉያን መረባረብ እንዳለባቸዉ አስታውቀዋል፡፡ ዛሬ ከወደ ጠዋት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነዳጅ፤ እንዲሁም የስኳርና ዘይት ሰልፉ እንደቀጠለ ነው፡፡

በደቡብ ወሎ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ትናንት የተካሄደው የሚኒሻዎች ስብሰባ ባለመግባባት ተጠናቀቀ፡፡ የነዳጅ፤ እንዲሁም የስኳርና ዘይት ሰልፉ እንደቀጠለ ነው፡፡ ትናንት በ30/05/2007 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ ሚኒሻ ዘርፍ የተጠራው ስብሰባ አለመግባባቶችን የፈጠረ መሆኑን በስብሰባው የተካፈሉ ምንጮቻችን ገለፁ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊያመራ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት ጉዞ ተሰረዘ።

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊያመራ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት ቡድን “ወደ ኢትዮጵያ ሄደን አቶ አንዳርጋቸውን ለመጎብኘት እቅድ ነበረን፣ ነገር ግን ብንሄድም አቶ አንዳርጋቸውን መጎብኘት እንደማንችል ስለተነገረን ጉዟችንን ሰርዘናል” Ethiopia has refused to allow a...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ

”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር።በርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው።ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው።የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ…. 1. የዛሬ ዓመት ኣካባቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነትን ያፈረሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩም ምርጫ ቦርድም አይደሉም፡፡ ኢሕአዴግ አደጋ ሲገጥመው የሚደነግጠው የደኅንነት አካል...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ 18 ገጽ ባለው የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸው ውስጥ ዘንድሮ አገሪቱ ከምታስተናግዳቸው ትልልቅ ኩነቶችና የቀጣይ አምስት ዓመት የአገሪቱ ጉዞን ከሚወስኑ ጉዳዮች ዋነኛው፣ በግንቦት ወር የሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በግንቦት ወር የሚካሄደው አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጓዶች ሆይ፦ ምርጫውን እርሱት! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ -ዝዋይ እስር ቤት )

(መልዕክት-አብዬታዊያን) ተመስገን ደሳለኝ ከዝዋይ እስር ቤት   “ባለወር ተተካ ተቀበለኝ ትግሌን እንካ” (ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን)   …ሲያሻው እየጋመ፤ ሲያሻው እንደበረዶ እየቀዘቀዘ በመካሄድ ላይ ያለው የፀረ-ጭቆና ትግል እንደዋዛ ግማሽ ክፍለ ዘመን አስቆጠረ፡፡ የሂደቱ ክፉ ጎን ደግሞ የአያሌ ብርቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ከግቢ መውጣታቸውን ተገለፀ!

‹‹የተማሪዎች ጥያቄ የእኛም ጥያቄ ነው›› መምህራን ዳይሬክተራችን ያለ አግባብ ተነስቶብናል ያሉ ዓለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ከግቢ መውጣታቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተራቸው ለትምህርት ቤቱ አስተዳደር ባለመመቸቱ ከቦታው እንደተነሳ የገለጹት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ አባላት በእጩነት እንዳይመዘገቡ ምርጫ ቦርድ እንቅፋት እየፈጠረ ነው

የምርጫ ቦርድ አባላት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ለእጩነት እንዳይመገቡ እንቅፋት እየፈጠሩ መሆኑን ፓርቲውን ወክለው በእጩነት ለመመዝገብ የቀረቡት የፓርቲው አባላት  ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ አንድነት የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ የነበረውና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲን የተቀላቀለው አቶ ስንታየሁ ቸኮል የትውልድ ቦታው በሆነው ምስራቅ ጎጃም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia is the second country after Iran by having the second most...

WHILE ENJOYING its status as an international development darling, Ethiopia has been chipping away at its citizens’ freedom of expression. The country now holds the shameful distinction of having the...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከምባታ ህዝብ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉ ተገለጸ

‹‹ልማት ስለሌለ ልጆቻችን ስደተኞች ሆነዋል›› የከምባታ ህዝብ ሆን ተብሎ መሰረተ ልማት እንዳይገነባለት በመደረጉና በተራድኦ ድርጅቶች የተሰሩት መሰረተ ልማቶች ስራ ላይ እንዳይወሉ በደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች እየተፈፀመበት የሚገኘውን በደል በመቃወም ዛሬ የካቲት 3/2007 ዓ.ም በዱራሜ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕሮፓጋንዳው ስራ በኩል በሚታየው ድከመት ዙሪያ የመንግስት ሹመኞች እርስ በርሳቸው ተካሰሱ

ኢሳትዜና :-በቅርቡ በኪሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን በተመራው የቀድመው ኢቲቪ የአሁኑ ኢቢሲ አመራሮች፣ የፕሬስ መምሪያ ሃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ሬዲዮ አመራሮች፣ የህዝብ ግንኙነቶች፣ ኮሚኒኬተሮችና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በተካሄደው ውይይት ላይ የመንግስት የህዝብ ግንኙነት ሰራተኞች የአትዮጵያ ቴሌቪዥን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Putin Threatens to Release Satellite Evidence of 9/11

  Moscow (Pravda):  American experts believe that despite the fact that relations between the US and Russia reached the worst point since the Cold War, Putin delivered until Obama only minor troubles....

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ

እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ ጦሯን “ከተወሰነልኝ ክልል ታስወጣ” እያለ ነው፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳምንቱ ማብቂያ ጅቡቲን በጎበኙበት ወቅት የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማይል ኦማር ጊሌም በኤርትራ ላይ ተመሣሣይ ክሥ አሰምተዋል፡፡ በአፍሪካ ኅብረት የኤርትራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሕዲኅ አባላት በሰማያዊ ምልክት ሊወዳደሩ ነው

‹‹ለአንድ አላማ እንታገላለን›› አቶ ግርማ በቀለ • ‹‹መሰባሰባችን ትግሉን ያጠናክረዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት … የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦሕዲኅ) አባላት በሰማያዊ ፓርቲ ምልክት ለመወዳደር መወሰናቸውን የኦሕዲኅ ሊቀመንበር አቶ ግርማ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ ‹‹ጥቅምት 26/2006 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል”

ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል -በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ ላይ ሞተዋል “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል”… በህጋዊ ምዝገባ ወደ አረብ አገራት የሚደረግ ጉዞ ከታገደ ወዲህ፣ በየመን በኩል እየተሰደዱ ለአደጋ የሚጋለጡ ኢትዮጵያዊያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጅሊሱን ሹም ሽር በመቃወም ድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ!

‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!!›› አርብ የካቲት 6/2007 የመንግስት እጆች ዛሬም በመጅሊስ ውስጥ እንደተዘፈቁ ያረጋገጠውን በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ የመጅሊስ ሹማምንት ሹም ሽር በመቃወም ደማቅ ድንገተኛ ተቃውሞ በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተካሄደ፡፡ ተቃውሞው ‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!››...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live