Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ

$
0
0
እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ ጦሯን “ከተወሰነልኝ ክልል ታስወጣ” እያለ ነው፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳምንቱ ማብቂያ ጅቡቲን በጎበኙበት ወቅት የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማይል ኦማር ጊሌም በኤርትራ ላይ ተመሣሣይ ክሥ አሰምተዋል፡፡ በአፍሪካ ኅብረት የኤርትራ ቋሚ ተጠሪ፤ አምባሣደር አርአያ ደስታ ሰሞኑን ለኅብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ሮበርት ሙጋቤ ደብዳቤ ፅፈው በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው የድንበር ጉዳይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles