የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአጭር አረፍተ ነገር ግለጽ ብባል ‹‹ ስልጡን ፖለቲካ ለማራመድ ነፍስያው የምትጨነቅበት፣ ሲበዛ ሊበራሊስት የሆነና ሐይማኖቱ ላይ ብቻ ወግ አጥባቂ ወይም ዶግማቲስት የሆነ››የምል ይመስለኛል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሀሳብ፣የፖሊሲ፣የፕሮግራምና የክርክር የበላይነት የሚታይበት ሜዳ እንዳይሆን ሁልግዜም ወደ ቤተ መንግስት የሚገባው በጉልበት ነው፡፡ ከአጼዎቹ ዘመን አንስቶ እስካሁን ኢትዮጵያ ለጉልበተኞች እንጂ በስልጡን መንገድ ለሚመጡ አልሆነችም፡፡እናም የግርማን መንገድ […]
