Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን እያገደ ነው

የወላይታ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ ንግድ ቤት ታሽጓል ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ምልክትና ስም የተመዘገቡትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲታገዱ በየ ክልሉ ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል የምርጫ ጣቢያ በላከው ደብዳቤ ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ትብብር የሚባል መስርቻለሁ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግርማን መንገድ አፈረሱት

የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአጭር አረፍተ ነገር ግለጽ ብባል ‹‹ ስልጡን ፖለቲካ ለማራመድ ነፍስያው የምትጨነቅበት፣ ሲበዛ ሊበራሊስት የሆነና ሐይማኖቱ ላይ ብቻ ወግ አጥባቂ ወይም ዶግማቲስት የሆነ››የምል ይመስለኛል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሀሳብ፣የፖሊሲ፣የፕሮግራምና የክርክር የበላይነት የሚታይበት ሜዳ እንዳይሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአየር ሃይል አውሮፕላን ጥቃት ተሰዘነረ

90 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላትን የጫነ የአየር ሃይል አንቶኖቭ አውሮፕላን ከመጋየት መትረፉን የቅርብ ምንጮች ያደረሱኝ መረጃ ያመለክታል። ዛሬ ጠዋት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት አቆጣጠር 90 የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪዎችን አሳፍሮ ደቡብ ሱዳን – ሃዲጉሊ የተባለች ግዛት የደረሰው አንቶንቭ አውሮላን ወደ መሬት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ከትግራይ ተወላጆች ተቃዉሞ ገጠመዉ፡፡

በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች ለትግራይ ተወላጆች ብቻ ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ተቃውሞ እንዳጋጠማቸው ምንጮቻችን አስረድተዋል፣ ጥር 24 /2007 ዓ/ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ… ካድሬዎች ተላላኪ የሆነው ይርጋ የተባለ የትግራይ ተወላጅ የትግራይ ተወላጆችን ብቻ በመስብሰብ ለምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው

አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው በዘንድሮው ምርጫ ሰማያዊን ወክለው በመቀሌ ለውድድር የቀረቡት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑን ገለጹ፡፡ አቶ አስገደ አሁን ላይ ከቤታቸው ውጭ ከተማ መውጣታቸውን ገልጸው፣ ቤታቸው ሦስት ፖሊሶች ሄደው ‹‹አቶ አስገደ የት ናቸው? ይፈለጋሉ!›› በሚል አሁንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳምንታዊ ዜናዎችና ወቅታዊ ጉዳዮች በዴሲሶን ሬዲዩ እንዲህ ይቀርባል

. ሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤቱን እንዲለቅ ክስ ቀረበበት . የእንግሊዝ የፓርላማ ቡድን ልኡካን ወደ ኢትዮጵያ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ . ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ . አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ የሃሰት ዲግሪዎችን ሸምተው መጠቀማቸው ተረጋገጠ . በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣቶ ገብሩ ኣስራት የምርጫ ካርድ ተከለከሉ..!

ዓረና-መድረክ ወክለው በመቐለ ምርጫ ክልል ለፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ኣቶ ገብሩ ኣስራት የመራጭነት ካርድ ተጨርሰዋል በሚል ምክንያት ተከልክለዋል። ይህ የሆነው እሁድ 01 / 06 / 2007 ዓ/ም ከቀኑ 10 ስዓት በመቐለ ኣስራ 15 ቀበሌ እንዳባ ኣነንያ ምርጫ ጣብያ በኣካል ተገኝተው በጠየቁበት ወቅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ፦ ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ፤

«ሰማያዊ ሳይጠብቁት በመላ አገሪቱ ዕጩ በማቅረቡ ደንግጠዋል» ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የገዥው ፓርቲ መሳሪያ የሆነው ምርጫ ቦርድ አንድነትንና መኢድን ከከፋፈለና ከአፈረሰ በኋላ እጁን ወደ ሰማያዊ ፓርቲ ቀስሯል፡፡ የህወሓት ተላላኪ የሆነው ወንድሙ ጎላ ዛሬ ጠዋት በኢቢሲ ቀርቦ ‹‹ሰማያዊ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ፤

«ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም» ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ። በማንኛውም አገር ቢሆን፣ ነጻ የሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

12 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር በኩዌት ታሰሩ

         የኩዌት መንግስት የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን በህገወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ በማስገባት በቤት ሰራተኝነት ያስቀጥራሉ የተባሉ  12 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እንዳስታወቀ አረብ ታይምስ ዘገበ፡፡ የሚኒስቴሩን መግለጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

•“ሠማያዊ ፓርቲ የኔን መዋቅር ተጠቅሞ ነው እጩ ያስመዘገበው” አቶ ትዕግስቱ አወሉ

-“እጩዎቻችንን ለማስመዝገብ ከቦርዱ አስፈፃሚዎች ተግዳሮት ገጥሞናል” ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ብሔራዊ በርጫ ቦርድ ወያኔ ሰራሹ አንድነት በአቶ ትዕግስቱ አወሉ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ የወሰነለት እና በአቶ አበባው መሃሪ እንዲመራ የተወሰነው መኢአድ በምርጫው ለመወዳደር እጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸውን ከብሔራዊ በርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ እጩዎችን በይፋ በማገድ ጀመረ።

እኛ የታዘዝነውን ነው የፈፀምነው›› አቶ ታደሰ ሻረው/ የምርጫ ቦርዱ ሰብሳቢ፡፡ ዛሬ በቀን 10/06/2007 ዓ.ም በደቡብ ወሎ የሰማያዊ እጩዎን የማፅዳት ዘመቻ አንዱ አካል የሆኑት የኮምቦልቻ ሰማያዊ ፓርቲ እጩዎች በይፋ ታግደው ያስገቡት ዶክሜንት ተመላሽ ተደርጎላቸዋል፡፡ በትናንትናው እለት በአቶ ትግስቱ አወሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(አሳዛኝ ዜና) ሲኖ ትራክ እና ሚኒባስ በመጋጨታቸው በተፈጠረ እሳት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በቡራዩ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋና ተከትሎት በተነሳው የ እሳት ቃጠሎ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተዘገበ:: በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ልዩ ስሙ ቀርሳ በተባለ ስፈራ ትላንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰው ህይወት ሲያልፍ ሁለት ሰው ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ሲሉ መንግስታዊው ሚዲያዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አቤቱታ ላይ ቀጠሮ ሰጠ

የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘው ክስ መዝገብ የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በማረሚያ ቤት አስተዳደር ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለየካቲት 25/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡ በዛሬው ችሎት የተከሳሾቹ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ‹‹ህዳር 12 ለ 13/2007 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ጋዜጠኞቹና ጦማርያኑ ጥፋተኛ አይደለንም ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡፡ ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ ተበትኗል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤተመንግስት ተገመገሙ

ኢሳት ዜና ግምገማው የተካሄደው እንደተለመደው ባለስልጧናቱ በየተራ አስቀድመው ችግራቸውን እንዲናገሩ በማድረግና የራሱን ችግር በተናገረው አመራር ላይ ሌሎቹ ያላቸውን ተጨማሪ ትችት እንዲያቀርቡ በማድረግ ነው። በአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ መሪነት በተካሄደው በዚህ ግምገማ ከ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2007ቱን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት እና ከምርጫዉ ዉጭ ያሉ አዋጭ አማራጮችን በተመለከተ የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና...

አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሀዊ በሆነ ምርጫ የማይፈልጋቸውን መሪዎች መሻር፤ የሚፈልጋቸውን ደግሞ መሾም የሚያስችሉትን መሠረቶች ለመጣል የሚታገል ንቅናቄ ነው። እንደሚታወቀው የሕዝብ እውነተኛ ፍላጎት የሚገለጽበት እውነተኛ ምርጫ እንዲኖር ገለልተኛና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

  ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በወላይታ፣ በቤንች ማጅ፣ በምዕ/ጎጃም፣ በሲዳማ፣ በከምባታ፣ በጋሞጎፋ፣ አዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ዶ/ር ካሣሁን ብርሃኑ መልቀቂያ አስገቡ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሣይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር መረራ ጉዲና የሥራ ኮንትራት መቋረጥ ከትምህርት ክፍሉ ሊቀመንበር ተቃውሞ ገጥሞታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሣይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር መረራ ጉዲና የሥራ ኮንትራት መቋረጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረና ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪው ግንቦት ለሚካሄደው ምርጫ ያስመዘገባቸው እጩዎቹ ራሳቸውን ከምርጫው ለማግለል...

አረና ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ከ100 በላይ እጩዎቹ ቢመዘገቡም በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት በርካቶች ከውድድር መውጣታቸውን ፓርቲው አመልክቷል። የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ሳይቀሩ ካርድ የለም ተብለው እንዲመለሱ መደረጉን የፓርቲው የሕዝብ ግኑኙነት ለዶቼቬለ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live