Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ወያኔ ከትግራይ ተወላጆች ተቃዉሞ ገጠመዉ፡፡

$
0
0
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች ለትግራይ ተወላጆች ብቻ ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ተቃውሞ እንዳጋጠማቸው ምንጮቻችን አስረድተዋል፣ ጥር 24 /2007 ዓ/ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ… ካድሬዎች ተላላኪ የሆነው ይርጋ የተባለ የትግራይ ተወላጅ የትግራይ ተወላጆችን ብቻ በመስብሰብ ለምን ተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ፥ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከፀረ ሰላም ሃይሎች ጋር ግንኙነት አላቸው በቅርቡ እንኳን የሰማያዊና የአንድነት ድርጅቶች አምስት ፖሊሶችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles