Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የወያኔን መንግሥትና ተቋማትን በመሰለል የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው

$
0
0
  በኢትዮጵያ ውስጥ አባላትን በመመልመል የወያኔን መንግሥትንና ተቋማቱን እንዲሰልሉ፣ የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትሕዴን) ወይም ዴሞክራሲያዊ ምንቅስቃስ ሕዝቢ ትግራይ (ዴምሕት)  የተመለመሉ ናቸው ያላቸውን ሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱ ተሰማ፡፡ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አማረ ተወልደና አቶ ታሪኩ በላይ የተከሰሱት መንግስትን ለመጣል የፖለቲካ ፥የሃይማኖት ፥የአይዲዎሎጂ ዓላማን ለማራመድና ሕዝብን ለማስፈራራት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ሲሆን ተከሳሾቹ የሽብር ቡድን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles