Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየተቃጠለ ነው…

ብርቅዬውና በሀገራችን ከሚገኙ ብሄራዊ ፓርኮች አንዱ የሆነው የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተቃጠለ ነው፡፡ … በደን ሀብቱ የሚታወቀው ይህ ፓርክ በተለይም ሼደን፡ ጡርጡራ፣ ቶዮ፣ ቴክአመሌና አበልጣሲም አካባቢዎች እሳቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰባቸው ካሉ አካባቢዎች ይጠቀሳሉ፡፡ በእሳቱ በከፍተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ወገኔ›› የተሰኘውን ሙዚቃ እንዲቀሰቅስበት ፈቀደ!!!

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በቅርቡ ‹‹ወገኔ›› በሚል ያወጣውን ዜማ ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ እንዲጠቀምበት መፍቀዱን ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ ገልጾአል፡፡ ኤፍ ኤም 96.3 ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ በላከው መልዕክት ላይ በማጀቢያነት የተጠቀመበት ሙዚቃ የባለ መብቱን ፈቃድ አላገኘም በሚል የቅስቀሳ መልዕክቱን መመለሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው”አለ! አብርሃ ደስታ

ወጣቱ የነፃነትና የፍትህ ታጋይ አብርሃ ደስታ በሃሙሱ የፍ/ቤት ውሎ በችሎቱ ላይ እንደተናገረው ”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ:: ፍ/ቤቱ ቃሉን ከሰማ በሃላ ብይን ለመስጠት ለትናንትና ቀጠሮ ይዞ ነበር:: Source: Solomon Beyene Any update, please?...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳምንታዊ አበይት ዜናዎች

አየር ሐይልን ከድቶ በይፋ ግንቦት 7ን የተቀላቀለው ሻለቃ አክሊሉ መዘነ ታናሽ ወንድም በማዕከላዊ ቶርች እየተደረገ መሆኑ ታወቀ ኢትዮጲያ ከሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ከሚገዙ ሶስት የአፍሪካ ሀገራት አንዷ እንደሆነች ተዘገበ ኢብኮ የሰማያዊ ፓርቲን የቅስቀሳ መልዕክት ‹‹አላስተላልፍም›› ብሎ መለሰ የአውሮፓ ህብረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› በሚል ስም የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ጠየቀ

ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› የሚል ውህድ ፓርቲ እንዳለ ተደርጎ በህግ ጥሰት በስሙ የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ የካቲት 30/2007 ዓ.ም ለምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ የተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምግዝባ አዋጅ ‹‹’ግንባር’ ማለት ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫውን ለህዝባዊ እንቢተኛነት እንዴት?

ህዘባዊ እንቢታ ማለት ዜጎች የስርአት ለውጥን ሆነ መብታቸውን ለማስከበር በብዙ ቁጥር ሆነው በጋራ አንድን ነገር ማደረግ ወይ አለማድረግ ነው። አለቀ። ብብዙ ቁጥር ተቃውሞ አደባባይ መውጣት በጋራ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው በትንሹ ከሺ ነገሮች ውስጥ አንዱ የህዝባዊ ተቃውሞ አካል ነው። ተቃውሟችንን ለመግለፅ በጋራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ዛሬ ይፋ አንዳደረገው ከሆነ መንግስት ቀስ በቀስ ጋዜጠኞችን ጸጥ ያደርጋል እንዲሁም የዲጂታል ጥቃት ይፈጽማል ሲል ገልጿል፡፡ ባለፈው አመት “ዘይ ኖው ኤቭሪቲንግ ዊ ዱ፤የኢንተርኔትና የቴሌኮም ስለላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia: Digital Attacks Intensify (Human Rights Watch)

March 9, 2015 (New York) – The Ethiopian government has renewed efforts to silence independent voices abroad by using apparent foreign spyware, Human Rights Watch said today. The Ethiopian authorities...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ኢአደግ የአውሮፓ ህብረትን አታሎታል አሉ

‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የአውሮፓ ህብረት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ተወያየ የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ም/ፕሬዝደንት ከችሎት ውጭ በሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ላይ ወሰኑ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝደንት አቶ ገረመው ገ/ጻድቅ በሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ላይ ከችሎት ውጭ በግላቸው መወሰናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የምዕ/ጎጃም ዞን ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ መዋቅር ዕጩዎቻችን ያለ አግባብ ተሰርዘውብናል በሚል ለክልሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ እነ አበራሃ ደስታ ፍርድ ቤት ያደረጉት ነገር ሁሉም የህሊና እስረኞች ሊያደርጉት የሚገባ ነገር ነው!(Aseged...

ሲመስለኝ,,,,, ዛሬ እነ አበራሃ ደስታ ፍርድ ቤት ያደረጉት ነገር ሁሉም የህሊና እስረኞች ሊያደርጉት የሚገባ ነገር ነው! አዎ ዛሬ እነ አብራሃ ደስታ በማጨብጨባቸው የካንጋሮ ፍርድ ቤቱን ደፍራቹአል ተብለው የ7 ወር እስራት ሲበየንባቸው፣ በድጋሜ በማጨብጨብ ፍርድ ቤቱን በድጋሜ ደፍረውት፣ ለዚህም ድፍረታቸው እንደገና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔና ሽብርተኛነት !! [ መስፍን ወልደ ማርያም]

ወያኔነትና ሽብርተኛነት ትናንት ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው? ዛሬ ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? ወደዚያ ከመሄዳችን በፊት የአሸባሪነት የተግባር መገለጫው ምንድን ነው? ብለን እንጠይቅ፤ አሸባሪነት፡- • ያለውን የሥልጣን ሥርዓት የማፍረስ ዓላማ ያለው ነው፤ • ዓላማውን ለማሳካት ጉልበቱን የሚያፈረጥመው ከሥርዓቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔን መንግሥትና ተቋማትን በመሰለል የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው

  በኢትዮጵያ ውስጥ አባላትን በመመልመል የወያኔን መንግሥትንና ተቋማቱን እንዲሰልሉ፣ የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትሕዴን) ወይም ዴሞክራሲያዊ ምንቅስቃስ ሕዝቢ ትግራይ (ዴምሕት)  የተመለመሉ ናቸው ያላቸውን ሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱ ተሰማ፡፡ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አማረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ችሎቱን አሻንጉሊት ብለሃል የተባለው አብርሃ ደስታ ተጨማሪ 9 ወር ተፈረደበት * ፍርዱን ሲሰማ ለ3ኛ ጊዜ በማጨብጨብ...

// // // // <![CDATA[ var amznKeys = amznads.getKeys(); if (typeof amznKeys != "undefined" && amznKeys != "") { for (var i =0; i // // // // // // ችሎቱን አሻንጉሊት ብለሃል የተባለው አብርሃ ደስታ ተጨማሪ 9 ወር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ “በፌዴራሊዝም ”ጉዳይ እንዳይከራከር ታገደ

የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ እንደገለፀው በነገው ዕለት በቴለቪዥን የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ይጀመራል፡፡ የነገው ክርክር ሰብኣዊ መብትና መድብለ ፓርቲ የተመለከተ ሲሆን ነገ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ተደርጎ ቀን ሙሉ ኢህአዴግ እማይጥመውን ንግግር በመቀስ ሲቆርጦው ከዋለ በኋለ ማታ ከ 2 ሰዓት ዜና በሁዋላ ይቀርባል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በረከት ስምኦን ራሳቸውን ከምርጫ ክርክር አገለሉ

ኢሳት ዜና :- በአለማቀፍ ታዛቢዎችና በኢትዮጵያውያን በቂ ትኩረት ያልተሰጠውን የግንቦት 16 ቀን 2007 ምርጫ ክርክር የሚሳተፉለትን መሪዎች ሲያፈላል የነበረው ኢህአዴግ፣ ለመጀመሪያው ዙር የክርክር መድረክ የሚሆኑትን ሰዎች ሲመርጥ፣ አቶ በረከት ራሳቸውን አግልለዋል። ኢህአዴግ 23 አመራሮችን ለክርክር በእቅድ የያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Juba calls for expulsion of Khartoum from future peace talks

Juba/Nairobi, March 11, 2015 (SSNA) – The government of the South Sudan has called on IGAD to move future peace negotiations out of Ethiopia, claiming that the peace process in the Ethiopian Capital,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ በ6 ወር በቻ 12 ከፍተኛ አመራሮች ተባረሩ

  በአዲስ አበባ በ6 ወር በቻ 12 ከፍተኛ አመራሮች ተባረሩ 1045 አመራሮች በማስጠንቀቂያ እንደታለፉ ምንጮቻችን ገለፁ የ2007  ምርጫ አስመልክቶ የወያኔ መንግስት አይደግፉኝም ያላቸውንና የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ ናቸው ያላቸውን ከስራ እያፈናቀለ ሲሆን በሰላማዊ ትግል መንግስትን እየፈተኑ ያሉትን ፓርትዎችንም ሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል ያለው ቅራኔ አገርን እስከማፍረስ ሊሄድ የሚችል ነው››

አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራች ሲሆኑ፣ ለረጅም ጊዜ ፓርቲውን በመምራት በፖለቲካው መድረክ ባደረጓቸው እንቅስቃሴዎች ይታወቃሉ፡፡ አቶ ልደቱ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በታሪክ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በዓለም አቀፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈለጋቸው ተገለፀ። መንግስት ብሔራዊ ሰብአዊ ፍላጐት እና ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረውን ሁኔታ በማገናዘብ ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ የተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ ጉዳይ አስተባባሪ ቢሮ እንዳመለከተው በዚሁ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live