በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥሯለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት። በትግራይ የተለየ ሃሳብ ያንፀባረቀ፣ ከባድ የህዝብ ጥያቄ አንስቶ ተቀባይነት ያገኘ፣ የልማት ይሁን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ያነሳ ሰው ዓረና እየተባለ እንዲሸማቀቅ ይደረግ ነበር። ሕወሓት ኣርባዋኛዉን አመት ባሳለፈችበት ወቅት፣ ኣቶ በረከት ስሞን የአቶ መለስን የትግል ድርሻ አስመልክተው ባቀረቡት […]
