ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢዶሎ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ የ12 ሰዎችን ህይዎት ቀጠፈ
ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ደንቢዶሎ 68 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 12 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ ቀሪዎቹ 56 ተሳፋሪዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች አምቦ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና እንደተላኩም ፖሊስ...
View ArticleEthiopian Opposition Leaders Rule Out Candidacy In May Elections
by William Davison | From Bloomberg News Two of Ethiopia’s most prominent opposition figures said they aren’t standing in May’s parliamentary elections after unfavorable decisions by the Horn of Africa...
View Articleየኢትዮጵያ ወታደሮችን ጨምሮ በአስር የሚቆጠሩ ሰዎች በአሸባብ ጥቃት ተገደ
አሸባብ በጣም መዳካሙን የሶማሊያ መንግሥትና ደጋፊዎቹ መናገር ከጀመሩ ከሁለት ዓመት በላይ ተቆጠረ።ሶማሊያ ግን የአክራሪዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ጥቃት ተለይቷት አያዉቅም።ሆቴሎች፤ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፅሕፈት ቤቶች፤ አብያተ-መንግሥታት፤ መስሪያ ቤቶች፤ የጦር ሠፈሮች፤ አዉሮፕላን ማረፊያዎች፤ የመሰብሰቢያ አዳራሾች ሁሉም...
View Articleወይዘሮ አዜብ መስፍን በደህንነት ሹሙ ጥርስ ውስጥ ዳግም መታኘክ ጀምረዋል::
መውደቂያው የደረሰው ወያኔ እርስ በርሱ መበላላት ጀምሯል: ወሳኝ ወቅት ላይ ነን ፤የደህንነት ሹሙ ጌታቸው ማለት እንደ ወይዘሮ አዜብ አነጋገር “…ሰታዊ መሲሉ ክምተመን ዝናከስ..” እንደሆነ ሲታወቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወይዘሮ አዜብ በቤተሰቦቻቸው ስም ያቋቋሙት ድርጅት እና ያፈሩት ሃብት እና ንብረት ላይ ክትትል...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንቅፋት እየተፈጠረበት ነው
• የሶዶ ፖሊስ 8 የሰማያዊ ዕጩዎችን በማሰር ቅስቀሳውን አስተጓጉሏል • የጅማ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተዘርፏል • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ ሆን ተብሎ የተቀየሰ ስልት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅስቀሳ እንዳያደርግ በፖሊሶች ክልከላና ወከባ እየደረሰበት...
View Articleገንዘባችሁን ከሕወሓት ባንኮች ከወጋገንና አንበሳ ባንኮች አውጡ”!! – አርበኞች ግንቦት 7
የኢትዮጵያ ሕዝብ በአለፉት 23 ዓመታት በህወሓት ዘረኛ አገዛዝ የደረሰበት ስቃይ እንዲቀንስ፤ ገዢዎቹ ከጫንቃው እንዲወዱ፤ ህወሓትን አውርዶ የሚፈልጋቸው መሪዎችን በነፃነት እንዲመርጥ ሲጠይቅና አቤቱታ ሲያሰማ ቆይቷል። በ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኞት የሚሳካ መስሎ የታየ የነበረ ቢሆንም በአገዛዙ አረመኔዓዊ...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጂቶችን ከዴሲሶን ራድዮ ይከታተሉ
2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን ከተቃዋሚ ፓርቲና ከህወሀት መለየት ተጀመረ የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ኢአደግ የአውሮፓ ህብረትን እያታለለ...
View Articleዶ/ር ደብረ ጽዮን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦታ በአደዋ ይወዳደራሉ
ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ በተካሄዱት አራት ጠቅላላ ምርጫዎች የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወዳደሩበት በአደዋ የምርጫ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በዘንድሮ ምርጫ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ኢሕአዴግን ወክለው እንደሚወዳደሩበት ለማወቅ ተችሏል፡፡ በመጪው ግንቦት በሚካሄደው አምስተኛ ጠቅላላ ምርጫ...
View Articleዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በብጣቂ ወረቀት ከዩኒቨርስቲ ተባረሩ
እርሳቸው ግን አሁን ገና ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ፣ምከንያቱም ኢትዮጵያዊ መብቴ የሚረገጥ ማለት ነውና››እያሉ ነው — ‹ዳኛቸው፣ ዩኒቨርስቲውን እንደ ደጀንና ገዥ መሬት ተጠቅሞ መድፍ ሲተኩስብን ቆይቷል›› ሲሉ የነበሩ ህወሓቶች አሁን አንጀታቸው ቅቤ ሳይጠጣ አይቀርም፡፡የፍልስፍና ምሁሩን ከዩኒቨርስቲው ማባረር...
View Articleመድበለ ፓርቲ ሰርዓት እና ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት- በእኔ ዕይታ! – ግርማ ሠይፉ ማሩ
ተከራካሪ “ፓርቲዎች” ኢህአዴግ፤ አቶ አሰመላሽ ገ/ስላሴ እና አቶ ሬድዋን ሁሴን (ዋና ተከራካሪ ማን እንደሆነ ባይነገርም ይታወቃል) አትፓ፤ አቶ አሰፋው ጌታቸው መድረክ፤ ዶር መረራ ጉዲና ሰማያዊ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት እና አቶ ዮናታን ተሰፋዬ “አንድነት”፤ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ ከዚህ በታች የማቀርበው አስተያየት የግል...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ‹‹መብቴን ካላከበርክ እኔም….. !›› ወደሚልበት የትግል ምዕራፍ መሸጋገሩ ተገለፀ!
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ‹‹መብቴን ካላከበርክ እኔም….. !›› ወደሚልበት የትግል ምዕራፍ መሸጋገሩ ተገለፀ! ለ 3 አመታት በተለያዩ የሰላማዊ ትግል ዘዴዎች መብቴን አክብሩ ሲል የቆየው ህዝበ ሙስሊም የህዝብን ድምፅ ለመስማት ፈቃደኛ ያልሆነው የሃገራችን መንግስት በቀጣይ የህዝብን ድምፅ ይሰማ ዘንድ ወደሚያስገድዱ...
View ArticleEthiopia denies Temesghen Desalegn access to medical care in jail
Ethiopia denies Temesghen Desalegn access to medical care in jail The health of Temesghen Desalegn has deteriorated in prison, but he has been denied medical care. (Awramba Times) Nairobi, March 16,...
View Article•የፍርድ ቤት ሰራተኞች እና የ‹ፀጥታ አካላት› የደኢህዴን አባላት መሆናቸውን ሰነዶች አረጋገጡ
በደቡብ ክልል በየም ወረዳ የሚገኙ የፍርድ ቤትና የ‹ፀጥታ› አባላት ሰራተኞች የደኢህዴን አባላት መሆናቸውን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ የላኳቸው ሰነዶች አጋለጡ፡፡ በወረዳው ፍርድ ቤቶች ከጥበቃና ፅዳት ሰራተኞች ጀምሮ እስከ አቃቤ ህጎች የደኢህዴን አባላት መሆናቸውን የ‹‹መንግስት ሰራተኛ አባላት ንኡስ ኦርኔል›› ላይ...
View Article“ኢህዴን (የአሁኑ ብአዴን) የህወሓት የአማርኛ ዲፓርመንት ነው”
የዚህን አባባል እውነትነት/ሐሰትነት ሊያረጋግጡልን የሚችሉት አቶ ያሬድ ጥበቡ (ጌታቸው ጀቤሳ) በፌስቡክ ላይ አሉ፡፡ ነገር ግን አቶ ያሬድ “ኢህዴን እንደዚያ የሆነው እኔ ከወጣሁ በኋላ ነው” የሚል እይታ ነው ያላቸው፡፡ እኔ አቶ ስየ አብረሃም “ህወሐት የአንድ ሰው አምባገነናዊ ድርጅት የሆነው እኛ ተገፍተን ከወጣን...
View Articleየታንዛንያ ፖሊስ ሐገሬ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ገብተው ሲንቀሳቀሱ አገኘኋቸው ያላቸውን 63 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን...
ፖሊስ ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በትብብር ባደረገው ዘመቻ ስደተኞቹን ለመያዝ እንደቻለና በሂደቱም አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሕይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል. ስደተኞቹ ሊያዙ የበቁት የአካባቢው ማሕበረሰብ ለፖሊስ ባደረሰው ጥቆማ መሆኑም ተዘግቧል. ዘገባው አክሎም ስደተኞቹ ይጓጓዙበት የነበረው መኪና ተበላሽቶ እንደቆመ. በዚህም...
View ArticleThe Ethiopian government has renewed efforts to silence independent voices...
የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ተናገረ፡፡ ባለፈው አመት የኢትዮጵያ መንግስት ከአንድ የጣሊያን የደህንነት ተቋም በውጪ የሚኖሩ ጋዜጠኞችን ለመሰለል የሶውትዌር ምርት እንደገዛ በአንድ ገለልተኛ ቡድን ምርመራ መረጋገጡን በመጥቀስ ዘገባውን የሚጀምረው ማዘርቦርድ የተባለው የወሬ ምንጭ ይሁን እንጂ...
View Articleህወሀቶች “ብአዴን” የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እየተጠቀሙበት ነው
በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥሯለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት። በትግራይ የተለየ ሃሳብ ያንፀባረቀ፣ ከባድ የህዝብ ጥያቄ አንስቶ ተቀባይነት ያገኘ፣ የልማት ይሁን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ያነሳ ሰው ዓረና እየተባለ እንዲሸማቀቅ ይደረግ ነበር።...
View Articleየወያኔ መንግስት ስለአባይ ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚስጥር ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ
ከቅርብ ቀናት በፊት ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር የምታደርገው ስምምነት ድብቅነት ላይ ያለኝን ስጋት ገልጨ ነበር።ነገሩ እንዳልኩት ነው።በኢትዮጵያ፣ሱዳን እና ግብፅ መካከል በቅርቡ ይደረጋል የተባለው ስምምነት ላይ የግብፅ እና ሱዳን መንግሥታት ከምሁራን፣የፓርላማ አባላት፣የፖለቲካ ሰዎች እና ህዝቡ ጋር እየተወያዩ ነው።የግብፅ...
View Articleሰበር ዜና:- በአሰቦት ገዳም ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ
የወያኔ ዘመቻ በገዳማት ላይ ቀጥሏል በዛሬው እለት ረፋድ ላይ ከገዳሙ በስተሰሜን አቅጣጫ የተቀሰቀሰው እሳት ማኅበረ መነኮሳቱ አና ከመኢሶ ከተማ ከመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር እሳቱን ለማጥፋት ጥረት ተደርጓል፡፡ ነገር ግን በሌላ አቅጣጫ ከገዳሙ ደን በቅርብ ርቀት እሳቱ እየተቀጣጠለ እንደሚገኝ ከገዳሙ ያገኘነው...
View Articleአንድነት ራስ ምታቱ ነበር ፣ አሁን ደግሞ ሰማያዊ ሆድ ቁርጠቱ ሆነ
“የአንድነት አመራር በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከተለዬ በኃላ በተሰጠው የሰባት ቀን እጩ የማስመዝገቢያ ጊዜ ውስጥ ለተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች በ80 ምርጫ ክልሎች ተደራሽ በማድረግ 230 እጩዎችን ለማስመዝገብ ችለናል፡፡” በምርጫ ቦርድ አሰራር፣ ለምርጫ የሚሰጡ የገንዘብ ድጎማዎች ፣ በኢቢሲ/ኢቲቪ የሚቀርቡ...
View Article