ሰዎችን እንደፈለጉ በመግዛት የነሱ አገልጋይ ለማድረግ በመጀመሪያ ሰዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት እንዲያጡ በማድረግ፡ስሜታቸውን በመጉዳት፡መንፈሳቸውን በመግደል ይጀምራሉ፡፡ስሜታቸውን እና መንፈሳቸውን ከተቆጣጠሩ አካልን መግዛት እጅግ ቀላል ነውና፡፡አካል የሚሰራው ሰሜት ሲኖር፡መንፈስ ሲጠነክር ነው፡፡ስሜቱና መንፈሱ የሞተ የሌሎች ባሪያ ነው፡፡ባሪያ ደግሞ በአሳዳሪዎቹ አንደ ዕቃ ነው የሚቆጠረው፡፡እቃን ማሰተዳደር ደግሞ እጅገ ቀላል ነው፡፡አህጉራችን አፍሪካም የዚህ የሰነ-ልቦና ጦርነት ምርኮኛ ካደረጓት በኃላ ነበር እንደ […]
