Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

119ኛው የአድዋ ድል በዓል እና አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

$
0
0
የዴሞክራሲያዊ ለውጥ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ስታቫንገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባዝጋጀው  119ኛው የአድዋ ድል በዓል እና አለም አቀፍ የሴቶች ቀን እሁድ የካቲት 19.2007  ዓ/ም ከተለያዩ የከተማው አካባቢ የተሰባሰቡ ኢትዮጲያዊያን የድርጅቱ አባላት በተገኙበት በድምቀት ተከበረ።   የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስብሳቢ አቶ አብዩ ጌታቸው  በአሉን በተመለከት ሰፋ ያለ ትንተና በመስጠት የከፈቱት ሲሆን  በየዓመቱ ሚከበሩና ከሚታወሱ በዓላት ጀርባ ከድርጊቱ መማርና መገንዘብ ይኖርብናል ያሉት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles