“የአንድነት አመራር በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከተለዬ በኃላ በተሰጠው የሰባት ቀን እጩ የማስመዝገቢያ ጊዜ ውስጥ ለተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች በ80 ምርጫ ክልሎች ተደራሽ በማድረግ 230 እጩዎችን ለማስመዝገብ ችለናል፡፡” በምርጫ ቦርድ አሰራር፣ ለምርጫ የሚሰጡ የገንዘብ ድጎማዎች ፣ በኢቢሲ/ኢቲቪ የሚቀርቡ የቅስቀሳ ጊዜያቶችን ፣ ፓርቲዎች ባቀረቡት ተመራጮች ቁጥርና አሁን በፓርላማ ባላቸው መቀመጫ ቁጥር እንዲሆን ነው የተደረገው። ይህ […]
