Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሩስያ ለዮርዳኖስ የኒዩክሌር ማብላያ ጣቢያ ልትገነባ ነው።

$
0
0
  የሁለቱ ሀገራት ባለስልጣናት ፕሮጀክቱን ለመጀመር የ10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ተፈራርመዋል። ሩስያ ለሀገሪቱ የምትገነባው ሁለት የኒዩክሌር ጣቢያዎችን ሲሆን፥ እያንዳንዳቸው 1 ሺህ ሜጋ ዋትየማመንጨት አቅም አላቸው ተብሏል። እንደ ሮይተርስ ዘገባ የኢራን የኒዩክሌር መርሃ ግብር መቋጫ ያለማግኘቱ በቀጣናው የሚገኙ ሀገራትን ተመሳሳይ ግንባታ ለማካሄድ ፍጥጫ ውስጥ ከቷቸዋል። ከዮርዳኖስ በተጨማሪም ሳውዲ አረቢያም የኒዩክሌር ማብላያ ጣቢያ ለመገንባት ከተለያዩ ሀገራት ጋር ስምምነት መፈራረሟ የሚታወሰ ነው። የፖለቲካ ተንታኞች ግን ይህን የሩስያ እና ዮርዳኖስ ስምምነት ሞስኮ በምዕራባዊያን በኩል እየደረሰባት ያለውን ማዕቀብ እንደነዚህ ባሉ ፕሮጀክቶች ለማካካስ እየተንቀሳቀሰች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles