Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሀትን የማስወገዱ ትግል ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደርሳል ( የጦርነት ወሎ ይመልከቱ)

ህወሀትን የማስወገዱ ትግል ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደርሳል ( የጦርነት ወሎ ይመልከቱ) አርበኞች ግንቦት ና  ትህዴን(ዴሚት) በጋራ ህወሀትን ማጥቃት ጀምረዋል ትግሉ ወደ ከፍተኛ ምህራፍ ተሽጋግራል ህወሀት ኢአዴግ በሚፈልገው ትግል ለመግጠም የቆረጡት የነፃነት ታጋዮች ቁርጠኛ ትግል እያካሄዱ ሲሆን ትግሉንም በርካታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዳሴም ሆነ ዉዳሴ ክህዝብ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም! አርበኞች ግንቦት7

ከሰሞኑ አገራችን ኢትዮጵያን በተለይም ብሄራዊ ጥቅሟንና ደህንነቷን በተመለከተ ሁለት አቢይ ዜናዎች የአገራቸን የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ጉዳዮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚመለከታቸዉን አገሮች የአየር ሞገደች ተቆጣጥረዉት ነበር። ከእነዚህ ዜናዎች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ኢትዮጵያ፤ ሱዳንና ግብፅ የህዳሴዉን ግድብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ድርጅት ጉዳይ ኃላፊዋ ህወሓትን ከዳች

ከምርጫ ዘጠና ሰባት በኋላ በኢሕአዴግ አደረጃጀት ዉስጥ ትልቅ ቦታ የነበራት ናት። ከሴቶች አደረጃጀት ሃልፊ ነበረች። ከዚያም በአዲስ አበባ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሆና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ትሰራለች። በአዲስ አበባ ይለ የኢሕአዴግ አባል የማያወቃት የለም። ከአዲስ አበባ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት የድርጅቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቅስቀሳ መግለጫ

ምንም እንኳ ሰማያዊ ፓርቲ ሲቋቋም በኢትዮጵያ ውስጥ የሥርዓት ለውጥ ለማምጣት በሚያደርገው ትግል በሁሉም ዘርፎች ግልፅ እና ዝርዝር የሆኑ አማራጭ የፖሊሲ ሃሳቦችን ያዘጋጀ ቢሆንም በያዝነው ዓመት ለሚካሄደው ምርጫ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምርጫ ቅስቀሳ መግለጫ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ እንደሚታወቀው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቢፍቱ በሲያትል በስለት ተወግታ ሕይወቷ አለፈ

ስሟ ቢፍቱ ዳዲ ይሰኛል:: የተወለደቸው እዚሁ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ይሁን እንጂ ቤተሰቦቿ ከኢትዮጵያ ናቸው:: እንደ ሲያትልፒ ድረገጽ ገለጻ ከሆነ ቢፍቱ ዳዲ በስለት የተወጋችው ማርች 9 ቀን 2015 ነው:: በሲያትል ዋሊንግፎድ መኖሪያ ሰፈር አካባቢ ገና በ24 ዓመቷ በስለት የተወጋቸውና ሕይወቷ ያለፈው ቢፍቱ ከቆመ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ተወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት አቤቱታዎች ላይ ፍርድ ቤቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሩስያ ለዮርዳኖስ የኒዩክሌር ማብላያ ጣቢያ ልትገነባ ነው።

  የሁለቱ ሀገራት ባለስልጣናት ፕሮጀክቱን ለመጀመር የ10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ተፈራርመዋል። ሩስያ ለሀገሪቱ የምትገነባው ሁለት የኒዩክሌር ጣቢያዎችን ሲሆን፥ እያንዳንዳቸው 1 ሺህ ሜጋ ዋትየማመንጨት አቅም አላቸው ተብሏል። እንደ ሮይተርስ ዘገባ የኢራን የኒዩክሌር መርሃ ግብር መቋጫ ያለማግኘቱ በቀጣናው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የትብብሩን ሰልፍ እውቅና ነፈገ

‹‹ህገ መንግስታዊ መብታችን ከቦሊ ቦል ስፖርት በታች ሆኗል›› አቶ አዲሱ ጌታነህ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር እሁድ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም የ9ኙን ፓርቲዎች ትብብር በባህርዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና እንዳልሰጠውና ሰልፉን ማድረግ እንደማይቻል የትብብሩ አባልና የባህርዳር ሰልፍን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ ጦር የመን ዘመተ. ISSI ሳውዲን ይበጠብጧት ይሆን ? የአለም ነዋሴ ልዪ ዘገባ ያዳምጡ

የሳውዲ ጦር የመን ዘመተ. ISSI ሳውዲን ይበጠብጧት ይሆን ? የአለም ነዋሴ ልዪ ዘገባ ያዳምጡ Poor Yemen is fast becoming the new playground of every wanabe strong Arab regime in the Middle East. Yemen is a safe location where they...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢብኮ ኢህአዴግን አግዞ ሰማያዊ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ እያደረገ ነው

• ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በኢብኮ ስቲዲዮ ከሚደረግው ቀረጻ ተባረዋል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ መጋቢት 18/2007 ዓ.ም ምሽት ኢብኮ ላይ ከሚቀርበው የ‹‹ግብርና እና ገጠር ልማት›› ላይ ሊያደርገው የኘበረው የምርጫ ክርክር ላይ እንዳይቀርብ መታገዱን የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብፅ እና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ተወዛገቡ

የኢትዮጵያ እና የግብፅ የንግድ የንግድ ማህበረሰብ ልዑካን አባላት ስብሰባ ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ  የሁለቱም ሃገራት የጸጥታ ሠራተኞች ጋዜጠኞችን በማስገባት ባለመስማማታቸው ተወዛገቡ፡፡       በግምት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ገደማ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የግብጹ ፕሬዚደንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዓመታት የስለላ ሠራተኛና የአዲስ አበባ ቀጠና ኦፊሰር የነበረች የህወሃት አባል መክዳቷ ታወቀ።

በኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት መዋቅር ውስጥ ተመድበው የሚያገለግሉ የሰለላ ሰራተኞች በጽናት መስራት በማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተሰማ። የጎልጉል ታማኝ የዜና ምንጮች አንዳሉት ድርጅቷ ህወሃትንና ታላቁን የአፈና ተቋም የስለላ ኦፊሰር የነበረችው የመክዳት ውጥኗ እውን የሆነላት ከስድስት ዓመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ የISIS ሙሽራ እና “ጽንፈኛ”ሆነው የተገኙት አባቷ

አስደንጋጭ ዜና ነው። ራሱን የእስልምና ግዛት ISIS ብሎ የሚጠራው አክራሪ እና ጭራቂዊ ቡድንን ለመቀላቀል ከሁለት ጓደኞቿ ጋ ከለንደን ወደ ሶሪያ የሄደችው የ15 ዓመቷ አሚራ አባት የሆኑት አቶ አባስ ሁሴን Innocence of Muslims የሚለው ፊልም እስልምና እምነትን አዋርዷል በማለት በለንደን አሜሪካ ኤምባሲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎች * ከዴሲሶን ሬዲዮ ያዳምጡ

የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ተወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም  የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀረቡ፡፡  ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት አቤቱታዎች ላይ ፍርድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ማሰር እንደሚከለከል የፌዴራል ጉዳዮች...

በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ማሰር እንደሚከለከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ሺፈራው አስታወቁ! የመንግሥትን የሴኩላሪዝም መርሖና የፀረ አክራሪነት አጀንዳ ተገን በማድረግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ርእዮታዊ እና ሃይማኖታዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በየመን ኢትዮጵያውያኖች በጭንቅ ላይ ናቸው

ግሩም ተ/ሀይማኖት (ከየመን) ረቡዕ ሌሊት 8፡30 ላይ የተጀመረው የአየር ድብደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የመን ነዋሪ የሆነ ሁሉ በፍርሃት ርዷል፡፡ በተለይ በትላንትናው ሌሊት የነበረው የአየር ድብደባ ከፍተኛ ስለሆነ ህዝቡ ላይ የጣለው ፍርሃት ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ “በሁቲይን አማጽያን ሚሊሻ ላይ የተጀመረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአፍሪካ በምሁራን ፍልሰት ቀዳሚ መሆኗ በጥናት የተረጋገጠባት ኢትዮጵያ ምሁራኗን መግፋት ቀጥላለች።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋን ማባረሩን በይፋ ገለፀ። =================================== የዩንቨርስቲ ምሁራን ለእረጅም ጊዜ በማስተማር እና በምርምር በቆዩ ቁጥር የበለጠ ተፈላጊ እየሆኑ እንደሚሄዱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …”ልዩነት መልካም ነገር ነው! ”አንጀሊና * ዘሐራ ጥቁር አልማዝ ሆና ነጯን እናት ስታደምቅ .

ለማፍቀር መፈቀር ፣ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ግድ ይላል ! ይህ ተፈጥሯዊ ህግ ሆኖ በሁላችንም ላይ ባይሰረጽም የታደሉት ሲሆኑትና ሲታደርጉት ከማየት አልፎ የድካማቸው ፍሬ አፍርቶ ሲያዩት ምስክር እማኝ መሆን መታደል ነው ። መልካም መስራት ለራስ ነው እንዲሉ ውስጥን ከሚሰጠው እርካታ ባሻገር የታደሉት የዘሩት አሽቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና በየመን ጦርነት 45 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ ከ60 በላይ ቆሰሉ

ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል፡፡ በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃ መድረክና ዲሞክራሲያዊ አሰራር ባልሰፈነበት ሀገር ፍታዊ ምርጯ ሊኖር አይችልም

ከአንድ መንደር የተሰባሰቡና በዘረኝነት በሽታ የተመረዙት (ጎሰኞች) የአሁኖቹ ገዥዎቻችን ከ1997 ምርጫ በፊት ከምርጫው በፊትና በምርጫ ወቅት ሲፈጸም የነበረውን ሤራ በሚገባ የማውቀው ሲሆን የተቃዋሚ ኃይሎች(ድርጅቶች)ውስብስቡን የካድሬ መሰናክል አልፈው በፓርላማው ውስጥ ጥቂት አባሎቻቸውን በፓርላማ ውስጥ እንዲገቡ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live