Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የሳምንቱ አበይት ዜናዎች * ከዴሲሶን ሬዲዮ ያዳምጡ

$
0
0
የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ተወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም  የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀረቡ፡፡  ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት አቤቱታዎች ላይ ፍርድ ቤቱ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቶ የነበረ ሲሆን፡ በዚህም አንደኛ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ አለኝ ካለው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles