Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ከአፍሪካ በምሁራን ፍልሰት ቀዳሚ መሆኗ በጥናት የተረጋገጠባት ኢትዮጵያ ምሁራኗን መግፋት ቀጥላለች።

$
0
0
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋን ማባረሩን በይፋ ገለፀ። =================================== የዩንቨርስቲ ምሁራን ለእረጅም ጊዜ በማስተማር እና በምርምር በቆዩ ቁጥር የበለጠ ተፈላጊ እየሆኑ እንደሚሄዱ ይታወቃል።ልምድ፣የማስተማር ጥበብ እና የምርምር ችሎታ በአገልግሎት በቆዩባቸው ጊዜያት ሁሉ መምህራኑ የሚያዳብሯቸው ክህሎቶች ናቸው።የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles