ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣ አቶ በላይ ፍቃዱ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እንደገና ከአገር እንዳይወጣ ተከለከለ። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ፣ አገር ዉስጥ ለሚደርገዉ ሰላማዊ የምርጫ ዘመቻ ከኢትዮጵያዉያን የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብና በአገር ቤት ስላለው ስትግል ማብርሪያ ለመስጠት በዲሲ፣ ቦስተን፣ ቺካጎ፣ ሲያትል በመሳሰሉት ከተሞች ስብሰባ ለመካፈል ነበር ወደ አሜሪካ ሊመጣ የነበረው። […]
