Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

BREAKING NEWS አንድ ኢትዮጵያዊ እስረኛ ከእስር ቤት በማምለጡ በአሜሪካ ፖሊስ እየተፈለገ ነው

ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ወሰን አሳዬ የተባለ እስረኛ በአሜሪካ ለመታከም ከነበረበት ሆስፒታል በማምለጡ በአሁኑ ሰዓት በሰሜን ቨርጂኒያ ሽብር ተፈጥሯል በርካታ ፓሊሶች እንዲሁም የስዋት(SWAT) ቡድን ሀይል በቦታ እያፈላለጉት ይገኛሉ። ፓሊስ በጣም አደገኛ ነው ብሎታል። በርካታ መንገዶች ሆስፒታሉ ተዘግቷል። በአካባቢው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቨርጂኒያን ያስጨነቃት አቶ ወሰኔ አሳየ ተያዘ!

ላለፉት 15ወራት በዲሲና አካባቢው ባንክ ሲዘረፍ ቆይቷል። ‘ባለ ሳይክሉ ሽፍታ’ የሚል ስም የተሰጠው አቶ ወሰኔ አሳየ ሰን ትረስት፣ዋሽንግተን ፈርስት እና ቢቢ እና ቲን ጨምሮ 12 ባንኮችን እንደዘረፈ ታምኖበታል። የቨርጂኒያ ፖሊስ ሲከታተለው የቆየውን ወሰኔ አሰፋ የተያዘው ባለፈው ሳምንት የፌደራል ፖሊስ ምርመራ ቢሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሰር” መኮንን ሃዲስ የቴድሮስ አድሃኖም ዋና አማካሪ የሃሰት ፕሮፌሰር እደሆኑ አበበ ገላው አጋለጠ

አዲስ ቮይስ– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤትና የሚኒስትሩ ዋና አማካሪ እንዲሁም የፖሊሲ ጥናትና ትንተና የበላይ ሃላፊ የሆኑት “ፕሮፌሰር” መኮንን ሃዲስ የሃሰት ፕሮፌሰር እደሆኑ አዲስ ቮይስ ባካሄደው እረዘም ያለ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።። ግለሰቡ ለ15 አመታት በፕሮፌሰርነት አገልግየዋለሁ የሚሉት አንድ የአሜሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኙ የተገን ጠያቂዎች ይዞታ በፈረንሳይ

በአሁኑ ጊዜ ህገ ወጥ በሚባል መንገድ በአደገኛ ጉዞ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች በሙሉ አውሮፓን እንደጠበቋት ሆና አያገኟትም ።ከሞት ተርፈው ምድሪቱን ለመርገጥ ከበቁት መካከል ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠው አስከፊ ህይወት የሚገፉ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ። ህይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጣሊያናዊው በኢትዮጵያ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው ታሠሩ

ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ማረሚያ ቤት መውረዳቸው ተጠቁሟል የጣሊያን ዜግነት አላቸው የተባሉት ራንቺፍ ፎክቲዎሊ የተባሉ ግለሰብ፣ በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ዙርያ በሚገኝ ወላጅ አልባ ለሆኑና ለአካባቢው ልጆች የትምህርትና ዕርዳታ በሚሰጥ ድርጅት ውስጥ፣ በታዳጊ ወንድ ሕፃናት ላይ የግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣

ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣ አቶ በላይ ፍቃዱ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እንደገና ከአገር እንዳይወጣ ተከለከለ። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ፣ አገር ዉስጥ ለሚደርገዉ ሰላማዊ የምርጫ ዘመቻ ከኢትዮጵያዉያን የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብና በአገር ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ

ፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወተናል!! ተክሌ በከለ ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እራት ሳይኖር መብራት ምን ይሠራል?

የታላቁ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሕዳሴ ግድብ ብዙዎች እንደተለመደው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ውስጥ አወቅ የሆኑ ጋዜጠኞች ግን በታላቁ እና ሕዳሴ መካከል ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚል ሀረግ በመጨመር ላይ ናቸው፡፡ ‘ድሮ ውኃ ይጠጣ ነበር፤ አሁን ግን ልንበላው ነው፡፡’ የሚለው ተስፋ በተስፋነት ቀረ ማለት ነው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልተሰራ ወንጀል ምስክር አይገኝለትም ፡ትላንትናው የፍርድ ቤት ውሎ ሪፓርት

በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በ19ኛው ወንጀል ችሎት እየታየ ያለው የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የክስ ጉዳይ ለሁለተኛ ቀን ምስክሮችን አሰምቶ በአወዛጋቢ መልኩ ለሚቀጥለው መጋቢት 30 ቀጠሮ ይዞ ተጠናቋል፡፡ ከእለቱ ዋዜማ ቃለ መሃላ ፈጽመው ሳይሰሙ የቀሩት ምስክሮች የተሰሙ ሲሆን ቃለ መሃላ በቀደመው ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋሞ ጎፋ ፖሊስ በህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ ወሰደ

በጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ፖሊስ በንፁሃን ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በአባያ ሀይቅ ዙሪያ በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ነዋሪዎች መሬት ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት እንደተሰጠባቸው መነገሩን ተከትሎ የአካባቢው ሽማግሌዎች ከሶስት ጊዜ በላይ ለክልሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ በዓረብ ሊግ የቀረበላትን የጦርነት ትብብር ወድቅ አደረገች

በየመን እየተንቀሳቀሱ ያሉ አማፅያን በቅርቡ ዋና ከተማዋን ሰነዓን በመቆጣጠር ፕሬዝዳንቱን ለስደት መዳረጋቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራት በሳዑዲ የሚመራ ወታደራዊ ጥቃትን በአማፅያኑ ላይ እያደረሱ ነው። ኤርትራም በወታደራዊ ጥቃቱ ላይ ተሳትፎ እንድታደርግ በአረብ ሊግ ጥያቄ ቢቀርብላትም ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ አገልጋዮች ፕ/ መስፍን ላይ ጥቃት አደረሱ!!! የት ሂዱ ነው?

አንድ የት ሂዱ ነው? ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ በአገኘነው አቅጣጫ እየሮጥን፣ እጃችንን እያርገበገብን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀገራት የጦር ጡንቻ አቅም ሪፖርት ይፋ ሆነ

ግብጽ 13 ተኛ ስትባል ኢትዮጵያ 46 ተኛ ላይ ተቀምጣለች የፈረንጆቹ 2015 የአለም ሀገራት የጦርና ወታደራዊ አቅም በግሎባል ፋየር ፓወር ተቋም አማካኝነት ማክሰኞ እለት ይፋ ተደርጓል. ተቋሙ በዘንድሮው ሪፖርቱ ከ 50 ባላነሱ የመመዘኛ መስፈርቶች የመዘናቸውን የአለም 106 ሀገራት የወታደራዊ ጡንቻ አቅም በደረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። Abebe Gellaw

ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። እኔ ለህወሃቶች የምመኝላቸው፣ እውነተኛ እራእይ ያለው መሪ እንዲያገኙ ነው። ለነገ ሳይስቡ ዛሬ ሆድን በኪሳራ ከሞምላት፣ እራስን ከማወደስ፣ ሌሎችን ከማኮሰስ፣ አፈናቅሎ ከመውረስ፣ አምታቶ ከመዝረፍ፣ በሃሰት ከመክሰስ፣ ህዝብን ፈርቶ ከመኖር፣ በደካማ ዜጎች ስቃይ ከመደሰት፣ በዘርና በጎጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎችም ዝግጅቶች በDCESON ራድዮ ያዳምፁ

የወያኔ ወታደሮች ስርሀቱን በመክዳት ላይ መሆናቸው ተሰማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ለ10ኛ ጊዜ ተመለሰ የወያኔ ሰላዮች በማህበራዊ መገናኛዎች አማራና ኦሮሞን ሊያጋጭ ይችላሉ የተባሉ ክብረነክ ጽሁፎችን እንዲያሰራጩ ታዘዙ። ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች ከማስታጠቅ ጀርባ እጇ አለበት ተባለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባዎችን አካሄደ

ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሳኩ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን አስተባባሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፓርቲው ቅዳሜ መጋቢት 26/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 7 ሰዓት በወልደያ ከተማ፣ እንዲሁም እሁድ መጋቢት 27/2007 ዓ.ም በሆሳና ከተማ ከ7 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ተኩል ህዝባዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅጥረኛው ትግሬ ብአዴን አማራን የመከፋፈል እና የማንቋሸሽ ሴራ

Chanyalew Bezabeh አማራውን ለማዳከም ለፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ተገዢ የሆነ በራሳቸው በትግሬዎች ብአዴን ተብዬ የበግ ለምድ የለበሱ የትግሬ ተኩላዎች ቅጥረኛ ድርጅት እንተቋቋመው እና በውስጡ ትግሬዎች እንደተሰገሰጉ ሁሉ ፣የአማራውን ህብረተሰብ ለማንቋሸሽ እና ለማዳከም በውስጡም አንድነት እንዳይኖር እርስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ኤሌክትሮን “የዓለማችን ልዩ ስም” ውድድርን እየመሩ ነው

ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ነበሩ::ከ2ሺ በላይ የተሳኩ ቀዶ ህክምናዎችን አከናውነዋል ወንድሞቻቸው፡- ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣ ዲዩትሮን፣ ኤሌክትሮን እና ፖሲትሮን ይባላሉ :: ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤሌክትሮን ክበበው፤ ለ33ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የ2015 “የዓመቱ የዓለማችን ልዩ ስም”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምስራቅ ጎጃም ዞን የምረጡን ቅስቀሳውን ይዞ የቀረበው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጠመው

መረጃ ለነፃነት በምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ አማኑኤል ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የመምህራን ስብሰባ ላይ የምረጡን ቅስቀሳውን ይዞ የቀረበው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጠመው፣ በደረሰን መረጃ መሰረት የማቻከል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የኔነህ እና የወረዳው የትምህርት ዝሕፈት ቤት ሃላፊው አዲሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታዳጊዋ ብሶት /እየሩሳሌም አርአያ/

ትላንት አመሻሽ ላይ በዲሲ 16ኛው መንገድ “የእኛ እድር” የተሰኘ ድራማ ይታይ ነበር። ዝግጅቱን ለመታደም ከኢየሩስና አብራት ከምትማረው ታዳጊ ኤልሳ ጋር በስፍራው ተገኘን። ድራማው ይጀመራል ከተባለበት ጊዜ ለ1 ሰዓት ተኩል ዘግይቶ ነበር። (ሃበሻና ቀጠሮ መቼ እንደሚታረቁ አይታወቅም)…ዝግጅቱ እስኪጀምር ወግ ቀጠልን።...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live