Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እራት ሳይኖር መብራት ምን ይሠራል?

$
0
0
የታላቁ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሕዳሴ ግድብ ብዙዎች እንደተለመደው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ውስጥ አወቅ የሆኑ ጋዜጠኞች ግን በታላቁ እና ሕዳሴ መካከል ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚል ሀረግ በመጨመር ላይ ናቸው፡፡ ‘ድሮ ውኃ ይጠጣ ነበር፤ አሁን ግን ልንበላው ነው፡፡’ የሚለው ተስፋ በተስፋነት ቀረ ማለት ነው፡፡ መቸም ኤሌክትሪክ አይበላም፡፡ አባቶቻችን ሲመርቁም ‘እራት እና መብራት አይንሳችሁ!’ ነበር የሚሉት፡፡ እኛም . […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles