Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

‹‹ጆሮ ዳባ ልበስ›› የተባለው የሠብዓዊ መብት ጥሰት!

$
0
0
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት፣ በነጋሪት ጋዜጣ ታውጆ፣ በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጠባቂነት ወጥቶ፣ በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንትነት ነሐሴ 15 ቀን 1987 ዓ.ም በ106 አንቀጾች መጽደቁ የሚታወስ ነው፡፡ መሻሻል አለባቸው የሚባሉ አንቀጾች እንዳሉ ሆነው፣ በሕገ መንግሥቱ ረቂቅ ላይ ሕዝብ በደንብ አለመወያየቱም ሳይዘነጋ፣ እኔን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን በሕገ-መንግሥቱ መጽደቅ እንስማማለን፡፡ የኢህአዴግ ሥርዓትም ይህ ሕገ-መንግሥት የህጎች ሁሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles