Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውድ ሱፎች የተደበቀው ሽብርተኛው የዩኒቨርስቲ ተማሪ

ባሳለፍነው ሐሙስ በሰሜን ኬንያ በሚገኘው ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ሰቅጣጭ ዜና የሰማንበትን ድርጊት የመራው የቀድሞው የናይሮቢ ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪ የነበረው የ24 ዓመቱ ሞሀመድ አብድራሂም አብዱላሂ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ የሙሀመድ ወላጅ አባት አብዱላሂ ዳቃሪ የመንግስት ከፍተኛ ስልጣን የያዙና በጃምሁሪ አካባቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አማጺያን በደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች የቀረበባቸውን ክስ አጣጣሉ

የኢትዮጵያ መንግስትን በጦር ሀይል ለመጣል ሚታገሉት “የኢትዮጵያ የተባበሩት አርበኞች ግንባር” በደቡብ ሱዳን ግጭት ውስጥ ከፕሬዘዳንት ሳልቫኪር ሀይል ጎን ተሰልፎ የተቃዋሚውን የሪክ ማቻርን ሀይሎች ይወጋል በሚል የቀረበባቸውን ክስ ውድቅ አደረጉ. በሪክ ማቻር የሚመሩት የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች በቅርቡ እንዳስታወቁት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መስማት የተሳነው ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ ፖሊስ ታሰረ

በቨርጂኒያ ሀገረ ግዛት ፣ በሬገን ብሄራዊ የአየር ማረፊያ ተርሚናል ውስጥ አብርሀም ዘመድአገኘሁ የተባለ፣ መስማት የተሳነው እና የጎዳና ተዳደሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ምንም በማያውቀው እና ባልፈፀመው ወንጀል አይፓድ ሰርቀሀል በሚል በፖሊስ ተይዞ ለስድስ ሳምንታት በወይህኒ ቤት አሳልፏል። አብርሀም ከተያዘበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ማንኛዉም አዲስ የእምነት ተቋም እንዳይገነባ መመርያ ወጣ

አቡበከር አህመድ  መንግስት በሴኩላሪዝም ስም ህብረተሰቡን በተለይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከእምነቱ ለማስወጣት የሚያደርጋችውን ጥረቶች አጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ እቅድ አንደ አካል የሆነወን ድርጊቱን ማንኛዉም አይነት የእምነት አዲስ ተቋማት በአድስ አበባ ከተማ ዉስጥ እንዳየገነቡ በሚል መመራያ ማዉጣቱን ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ..!

የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ ነበር። ይሁን እንጂ ከድጋፍ በላይ ተቃውሞ በመውለድ ያሁሉ ጥረቱ መና ሁኖ መቅረቱ ህወሓት ተረድተዋል። ድሮም በወከባ የሚገኝ ህዝባዊ ድጋፍ እንደሌለ የሚታወቅ ነው። ህወሓት ጥረቱ ከንቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ምስክር ፈላጊው ችሎት ”– 27ተኛ የፍርድ ቤት ውሎ

በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከጎንዬሽ ጉዳዬች ውጪ ለ25ተኛ ጊዜ (በአጠቃላይ ለ27ተኛ ጊዜ) የተሰየመው ችሎት ዛሬም የደረጃ ምስክሮችን ሲያሰማ ውሏል፡። ከሳምነትት በፌት የተሰየመው ችሎት አቃቤ ህግ 41 ምስክሮች አሉኝ ነገር ግን ላገኛቸው ስላልቻልኩ ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት ቆይተው ተጨማሪ ማፈላለጊያ ጊዜ ይሰጠኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎጃም እና በጎንደር ከፍተኛ የሆነ ዉጥረት ነግሷል፡፡

  ከጎንደር ከተቀመጠዉ የፈደራል ፓሊስ አባለት መክዳት ጋር በተያያዘ በሁሉም ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እየተካሄደ ነዉ ፡፡ በተለየ ሁኔታ አባይ ድልድይ ላይ በሚደረገዉ ፍተሻ የተወሰኑትን መንገደኞች ከተሳፋሪዎች በመለየት አግተዉ ይዘዋቸዋል፡፡ ከዋልድባ ገዳም በመሸሽ አባይ ስር ካለችዉ የጠበል ቦታ የተቀመጡ አባትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት የምርጫ ኣስፈፃሚዎች በገንዘብ እየገዛች ነው…!

በመቐለ ከተማ ሓድነት ክፍለ ከተማ የሚገኙ 5 ቀበሌዎች ኑዋሪ የሆኑት 30 የምርጫ ኣስፈፃሚዎች የምርጫው ው ጤት ለህወሓት ኣሳልፈው እንዲሰጡ በማለት ለ3 ወር የሚቆይ ስራ ተደራጅተው ይሰሩ ከነበሩ ወጣቶች ተቀምቶ ተሰጣቸው። ከየንዳንዱ ቀበሌ 6 የምርጫ ኣስፈፃሚ የተመለመሉ ሲሆኑ ከመነሃርያ (ኣውቶቡስ ተራ )ስራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ12ኛ ክፈለ ጦር የሚገኙ አራት መኮነኖች ተገድለው ተገኙ

በ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች። ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው መንገድ ላይ ተገድለው እንደተገኙ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ አመለከተ እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት 2/2007 ዓ.ም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤይሩት ለመድረስ አስባ በናይሮቢ የጠፋች ነፍስ

መሰረት ከጎንደር አዘዞ ተነስታ ህይወትን ለማሸነፍ አዲስ አበባ ከተመች፣ሸገር ለ16 ዓመቷ ታዳጊ ያዘጋጀችላት መና ስላልነበርም ወላጅ እናቷን በሞት ተነጥቃ ሰማይ ምድሩ የተደፋባት መሰረት ቡና ቤት ተቀጠረች፡፡‹‹ክበረ ንጽህናዬን ሸጬ ለሶስት ዓመታት ያህል ባጠራቀምኩት ገንዘብ የተሻለ ህይወት ፍለጋ ዱባይ አመራሁ››...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር የጦር መሳሪያ ሽያጭ መጧጧፉ ተሰማ

ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ወረዳዎች የጦር መሳሪያ ሽያጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጧጡፎ በመሸጥ ላይ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። በአለፋ ፣ ጣቁሳ፣ መተማ፣ አርማጭሆ፣ ቋራና በሌሎችም በርካታ ወረዳዎች አንድ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ45 ሺ እስከ 60 ሺ ብር በመሸጥ ላይ ነው። የጦር መሳሪያዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያኑ የኬንያን ፍርድ ቤቶች እያጣበቡ ነው

ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር ኢምባሲ ቪዛ መስጠት ዳገት ሆኖበታል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ የርሃብ አድማ መቱ

በማዕከላዊ እስር ቤት ታስረው የሚገኙት ብርሃኑ ተክለያሬድና ፍቅረ ማሪያም አስማማው አብራቸው በታሰረችው እየሩስ ተስፋው ላይ እየተፈፀመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም የርሃብ አድማ መቱ፡፡ ብርሃኑና ፍቅረማሪያም ከትናንት የትንሳኤ በዓል ጀምረው የእርሃብ አድማ ያደረጉ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የገባላቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅናት መዘዝ- ከአርአያ ተስፋማሪያም

ሞገስና ሊያ አሜሪካ የመጡት ከ25 ዓመት በፊት ሲሆን በጊዜው ሁለቱም ወጣት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ሊያ “ቆንጆ” የሚለው ቃል አይገልፃትም። ሞገስ “የቀማኛ አገር ነው” በሚል ፍቅረኛው ስራ እንድትሰራ አይፈልግም፤ ከቤት እንድትወጣ አይፈቅድም። ሊያ ስለምትወደው ለሶስት አመት ቃሉን በማክበር ከቤት ሳትወጣ አሳለፈች። በቅላቷ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

8 የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ሊያገሉ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ

በወላይታ ዞን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤት ዕጩዎችን ያቀረቡ 8 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዞኑ እየደረሰባቸው የሚገኘው አፈና እና በደል መፍትሄ ካልተሰጠው ራሳቸውን ከመጭው ግንቦት 2007 ዓ.ም ምርጫ ራሳቸውን ሊያገሉ እንደሚችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለዞኑ ምርጫ ማስተባበሪያ፣ ለምርጫ ቦርድና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ጆሮ ዳባ ልበስ›› የተባለው የሠብዓዊ መብት ጥሰት!

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት፣ በነጋሪት ጋዜጣ ታውጆ፣ በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጠባቂነት ወጥቶ፣ በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንትነት ነሐሴ 15 ቀን 1987 ዓ.ም በ106 አንቀጾች መጽደቁ የሚታወስ ነው፡፡ መሻሻል አለባቸው የሚባሉ አንቀጾች እንዳሉ ሆነው፣ በሕገ መንግሥቱ ረቂቅ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርካቶችን ያስደነገጥ አሰቃቂ ወንጀል።

የሰው ልጅ ይህን አይነት ተግባር ያደርጋል ለማለት የሚያዳግት። የባህር ዳርን ህዝብ ያሳዘነ የወንጀል ተግባር።Filed under: Uncategorized

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በህንድ በገጠመው ችግር ለማረፍ መገደዱ ተሰማ

የኢትዮጵያ አየርመንገድ በረራ ቁጥር “ET 607” በህንድ ሙምባይ አየር ማረፊያ በገጠመው የቴክኒክ ችግር ሁለት ጊዜ ለማረፍ እንደተገደደ ተዘገበ፡፡ ማክሰኞ እለት ከቻይና ጉአነግዡ ካንቱን ተነስቶ ወደአዲስ አበባ በማምራት ላይ የነበረው አውሮፕላኑ ነዳጅ ለመሙላት በሚል በአስቸኳ ሙምባይ አየር ማረፊያ ለማረፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ልማትን» የሚደግፉ, ቦንድ እንዲገዛ የሚቀሰቅሱም ሽብርተኛ እየተባሉ ነው –ግርማ ካሳ

  “ሕግን» በመጥቀስ, ሕግን እንደ ዱላ በመጠቀም ዜጎች ላይ ግፍ እየተፈጸመ ነው. በፍትህ ስም, የሚፈጸም ግፍ ደግሞ ሞቴንስኪዮ የሕግ መንፈስ በሚል መጽሐፉ እንደጻፈው, የግፎች ሁሉ ግፍ ነው. ሞቴንስኪዮ “There is no greater tyranny than That wooden perpetrated under the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለወራት በመንግስት ደህንነቶች ታፍኖ የቆየው የኮምቦልቻው ወጣት ዘሪሁን ገሰሰ ተለቀቀ.

የጀስቲስ (ዘሪሁን) አድናቂ የካቲት 13 ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ኮምቦልቻ በመጓዝ ላይ ሳለ ሸዋሮቢት ከተማ ላይ ከተሳፈረበት አውቶብስ ላይ በመንግስት ታፍኖ የተወሰደው የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የኮምቦልቻ የህዝብ ግንኙነትና የወጣቶች ጉዳይ ሀላፊ እንዲሁም የሚሊየኖች ድምፅ ጋዜጣ ጋዜጠኛ የነበረው በአሁኑ ሰዓት የሰማያዊ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live