Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ህወሓት የዓረና ኣባላት ለማሸበር፤ከመቶ አስር ሺ በላይ ምልሻዎች ኣስታጠቀ

$
0
0
ህወሓት የዓረና ኣባላት ለማሸበር፤ ለማሰርና ለማሰቃየት ከ 110,000(ከመቶ አስር ሺ በላይ) ምልሻዎች ኣስታጥቋል፡፡ ዛሬ የኛ ኣባላት በደቡባዊ ትግራይ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ በምልሻዎችና በካድሬዎች እየተሰደቡ…እየተንገላቱና መብታቸው እየተነፈጉ ነው የዋሉት፡፡ ዓረና ወረቀት ይዞ ህወሓት ብረት ታጥቆ! ህወሓት በትግራይ ከዚህ በፊት በተለያዩ ድራማዎች የታጀበ የይምሰል ምርጫዎች ያደርግ ነበር…ዘንድሮ ግን እውነተኛ ምርጫ ይቅርና የይምሰል ምርጫውም ከነአካቴው ያስቀረው ይመስላል፡፡ ዓረና-መድረክ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles