Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአብራሃ ጅራና ከሱዳን ጋር በሚዋሰኑ የጎንደር አካባቢዎች በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሱዳን ጦር ሰራዊት ተኩስ በመክፈት...

ሀሙስ እለት ሚያዚያ 1 2007 ዓ.ም እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ የሱዳን ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ከሱዳን ጋር ወደ ሚዋሰኑ የጎንደር መሬቶች በመግባት የአካባቢውን ህብረተሰብ በጦር መሳሪያ ወግተው ከገዛ አገሩ ለማፈናቀል በወሰዱት አርምጃ ሁለት ሰዎች ቆስለዋል፡፡ ቁስለኞቹ አንደኛው የአብደራፊ 01 ቀበሌና ሁለተኛው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት የዓረና ኣባላት ለማሸበር፤ከመቶ አስር ሺ በላይ ምልሻዎች ኣስታጠቀ

ህወሓት የዓረና ኣባላት ለማሸበር፤ ለማሰርና ለማሰቃየት ከ 110,000(ከመቶ አስር ሺ በላይ) ምልሻዎች ኣስታጥቋል፡፡ ዛሬ የኛ ኣባላት በደቡባዊ ትግራይ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ በምልሻዎችና በካድሬዎች እየተሰደቡ…እየተንገላቱና መብታቸው እየተነፈጉ ነው የዋሉት፡፡ ዓረና ወረቀት ይዞ ህወሓት ብረት ታጥቆ! ህወሓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!

የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ አድርሶናል፡፡ የመን ውስጥ በተከሰተው ጦርነት ተጎጂ የሆኑትን የውጭ ዜጎች መንግስታቶቻቸው ቀድመው ሲያስወጡ ለኢትዮጵያውያን ግን የሚደርስላቸው አልተገኘም፡፡ ይህንን ውርደትም ወገኖቻችን ‹‹የመን ውስጥ የቀረነው እኛና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወገን ይጠቃል፣ እነርሱ ዳንኪራ ይመታሉ –ግርማ ካሳ

የአልመነህ ዋሴ ዋዜማ ዘገባ መስረት፣ የናይጄሪያው ተመራጭ ፕሬዘዳንት መሀመድ ቡሃሪ ፓርቲ እና የሃገሪቱ የሲቪል ማህበረሰብ አባላት፣ የደቡብ አፍሪካ መንግስት በዉጭ ሃገር ዜጎች ላይ የሚፈጸመዉን ጥቃት ካላስቆመ በናይጄሪያ ያሉ የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎችን ለማዘጋት እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው። የ48 ሰዓት ገደብ የያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ የሚታየው የህንጻ ግንባታ የድህነት መሸፈኛ ጭምብል ይሆንን? ቢቢሲ ባወጣው ዘገባ ይህን ጉዳይ አጠያይቋል

የቢቢሲው ሌራቶ ምቤሌ ዘገባውን ሲጀምር በተዘዋወርንባቸው የአዲስ አበባ መንገዶች ሁሉ ካሜራችንን ስናወጣና ፎቶ ልናነሳ ስንሞክር ጠጋ ብለው ምን እንርዳችሁ የሚሉ ኢትዮጵያዊያንን ብዙ አግኝተናል ይላል.ይሁን እንጂ ስለአንዳንድ ነገሮች እንጠይቃችሁ ብለን ስንጠጋ ግን ይገጥመን የነበረው ዝምታ ነው የሚለው ዘጋቢው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና .ፓርትርያርክ ጋዜጠኖችን ጠርተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው

፠፠ ሰበር ዜና ፠፠ ከውርደት ድነናል ፀሐዩ መንግስታችን በሊቢያ የተገደሉት የኢትዮጲያ ክርስቲያኖችን ዜግነት ቢክድም የኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ግን ልታስባቸው ልታከብራቸው በዝግጅት ላይ ነች በአዘኑ ምክንያት ፓትርያርኩ በዛሬው እለት ወደ አርመን የሚያደርጉትን ጉዞ ሰርዘው በአሁኑ ሰአት መግለጫ ሊሰጡ በመንበረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በግፍ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችንን በተመለከተ የአርበኖች ግንቦት 7 መግለጫ

April 19, 2015 ሀያ ስምንት ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ዛሬ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደርሷል። ይህ አሰቃቂ መርዶ ልብን የሚሰብር ነው። አይ ሲስ በጥንት በጭለማ ዘመን እንኳን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምናዝነው ስንት ሰው ሲሞት ነው? በዲያቆን ዳንሄል ክብረት

በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ ስለሚሞቱት ዜጎቻችን የሚሰጡት መንግሥታዊ መግለጫዎች ሁለት ነገር የጎደላቸው ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ሰብአዊ ስሜት፡፡ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ስለሌላው ሰብአዊ ፍጡር መከራና ስቃይ ሲሰማ መጀመሪያ አንዳች የኀዘን ስሜት ይሰማዋል፡፡ ከዕውቀት ይልቅ ስሜት ለሰዎች ቅርብ ነውና፡፡ ባለሥልጣን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በሟቾቹ ጉዳይ ህዝብ ወደ ቤተ መንግስት እያቀና ነው

ሊቢያ ላይ በአይ ኤስ አይ ኤስ በተገደሉት ኢትዮጵያውያን መንግስት ትኩረት አለመስጠቱን ተከትሎ በርካታ ህዝብ በተቃውሞ ወደ ቤተ መንግስት እያቀና ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፉ ከሟቾቼ ቤተሰቦች ተነስቶ በመስቀል አደባባይ አልፎ አሁን ውጭ ጉዳይ ላይ ደርሷል:: የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በቦታው ተገኝቶ እየዘገበ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ህዝብ በወያኔ ላይ በአዲስ አበባ ተቃውሞውን እያሰማ ነው

ሰበር ዜና አሁን የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው ከተማ ውስጥ ማን እንደበተነው ያልታወቀ ነገ የስራ ማቆም አድማ እና ሰላማዊ ሰልፍ እንዲደረግ የሚጠይቅ ወረቀት ተበትኗል! በየታክሲውና ከተማ ውስጥም መነጋገሪያ እንደሆነ ታውቋል። ፖሊስ ሰልፈኛው ወደ ሜክሲኮ እንዳይሄድ ለማገት ቢጥርም ህዝቡ ግን አንቆምም ብሎዋል ሰልፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵያውያን የተላለፈ መልእክት

ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በተለያዮ ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ እና የሌላ ሀገር ተወላጅነት ባላቸዉ ንፁሀን ዜጉች ላይ በተፈፀመዉ አሰቃቄ የግድያ ወንጀል አዝነን ሳናበቃ ፦ ዛሬ ደግሞ በሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመዉን እጅግ አሳዛኝ ፤ አረመኔያዊ ተግባር ስይና ስንሰማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በሰማዕታቱ ኢያሱና ባልቻ ቤት

በእኔ ዲ/ን አብርሃም ወርቁና ዲ/ን ዮሴፍ አባይ አስተባባሪነት ስድስት ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ይዘን በሰማዕታቱ በነኢያሱንና ባልቻ መኖርያቤት ከቀኑ 10:45 ሄደን አፅናንተን ተመልሰናል ቅዱስ ፓትርያርኩን ይዘን ለመሄድ ያደረግነው ሙከራ በኘሮግራም መደራረብ ምክንያት አልተሳካም ነገር ግን ልጆች ናቸው ብለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያዊ ድምፅ ለቪኦኤ የአማርኛው አገልግሎት ኢትዮጵያዊ የተናገረው ልብ ይነካል

ወጣቱ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ስሙን እንዲደብቅለት ከተማፀነ በኃላ እንዲህ አለ – ”….እኔ ያለሁት ትሪፖሊ ውስጥ ነው።አሁን ከግማሽ ሰዓት በፊት ፊታቸውን የተሸፈኑ ሰዎች እኔ ወደምኖርበት ግቢ ገቡ እና ወደ 40 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንን ይዘው በመኪና ሄዱ።ከተወሰዱት ውስጥ በቅርቡ ኦፕራሲዮን የሆነች እና ነፍሰ ጡር አለችበት።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነርሱ አንገት የሰጡለትን ክርስትናእኛ ለመናገር ለምን ፈራነው?

በተለያዩ የባለ ሥልጣናትና የእምነትመሪዎች መግለጫዎች ላይ በሊቢያ ምድር የተሠዉትን ሰማዕታት በኢትዮጵያዊነታቸው ወይም በስደተኛነታቸው ብቻ አደጋ እንደደረሰባቸውተድርጎ እየተነገረ ነው፡፡ እነዚህ ክቡራን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ናቸው፡፡ የተሠዉትም እምነታቸውን አንለውጥም ስላሉ ነው፡፡አይሲስ የሠዋቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት ከመንበርህ የለህማ!

ምነዋ መንግሰተ ሰማይ! የምህረትሽ ቀን ራቀ? ምነው ትንግርትሽ ረቀቀ ? ምነው ኪዳንሽ ታጠፈ … ወዝሽ ወዘናሽ ነጠፈ? እንደ ዳጉሳ ድፍድፍ … ላቦትሽ ተንጠፈጠፈ አሳርሽ ጠሎ አሰፈፈ ምነው እርሾው ተማጠጠ …. ጎታው ጎተራው ታጠጠ ረሀብ ላንቃው ፈጠጠ….ያዳም ልጅ አፅሙ ገጠጠ ምነው ጭር አለ ቀየው! ሀሩር ነዲዱ በረታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ዛሬ ማታ በአዲስ አበባ ወያኔ ከየቤቱ ህዝቡን እያፈሰ ነው

ከምሺቱ ፫ ሰሃት ጀምሮ በድፍን አዲስ አበባ አሸባሪው የወያኔ መንግስት መብራት በማጥፋት በ  በተገደሉት ወገኖቻችንና ለህዝቡ ግድ የሌለው የወያኔን ጉጂሌ በመቃወማቸው በዚህም የተበሳጨው የወያኔ መንግስት በለሊት ህዝቡን ከየቤቱ እያፈሰና በመኪና እያጋዘ ይገኛል ብዙ ወገኖቻችን ኣሁን ባደረሱኝ መረጃ መሰረት የከተማዋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የመታሰቢያ ስነስርሀት ተካሄደ /በለምለም...

በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር የመድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነ ስርዓት ተደረገ በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነስርዓት ተደረገ። የማጽናኛ ትምህርት በቤተክርስቲያን አባቶች ተሰጠ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን ማራካሱን ቀጥሎበታል

  ማምሻውን ፖሊሶችና ፌድራል ፖሊሶች ጨርቆስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን ጉዳት የደረሰባቸው  ገለጹ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን በማርከስ ከዚህ ቀደም በገዳማት በመስጅዶች ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ ሲፈጸም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት በጨርቆስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህን ግለሰብ መመርመር ሳይኖርብን አይቀርም

በሶሻል ሚዲያ (ፌስ ቡክ) Ahamab muhamad oromo የሚባል ሰው ከብሄር ጋር የተያያዙ ጠንከር ያሉ መልእክቶችን በአማርኛና በኦሮምኛ ሲያስተላልፍ ቆይቷል፡፡የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲረግጥ የሚያሳይ የራሱን ምስልም በመለጠፍ ጥላቻውን ማሳየቱን ብዙዎች ያስታውሱታል፡፡ ግለሰቡ የፕሮፋይል ምስሉ የአሜሪካ መንትያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና!…..ፓስተር አርቲስት ጥበቡ ወርቅዬ የመኪና አደጋ ደረሰበት

ፓስተር አርቲስት ጥበቡ ወርቅዬ የቤተክርስቲያኒቱን ተልኮ ለመፈፀም ትላንት ማምሻውን ከመካኒሳ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከሌሎች አገልጋዮች ጋር በመሆን ነበር ወደ ሻሸመኔ የተንቀሳቀሱት ሆኖሞ ዝዋይ ላይ ባጋጠማቸው የመገልበጥ አደጋ ጥበቡን ጨምሮ ፓስተር ይሳቅ አለማየው (የሻሸመኔ ሙሉ ወንጌል አስተዳደር) እና አሽከርካሪው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live