የቢቢሲው ሌራቶ ምቤሌ ዘገባውን ሲጀምር በተዘዋወርንባቸው የአዲስ አበባ መንገዶች ሁሉ ካሜራችንን ስናወጣና ፎቶ ልናነሳ ስንሞክር ጠጋ ብለው ምን እንርዳችሁ የሚሉ ኢትዮጵያዊያንን ብዙ አግኝተናል ይላል.ይሁን እንጂ ስለአንዳንድ ነገሮች እንጠይቃችሁ ብለን ስንጠጋ ግን ይገጥመን የነበረው ዝምታ ነው የሚለው ዘጋቢው ኢትዮጵያዊያን ሀሳባቸውን በውስጣቸው ማስቀረት እንደሚመርጡ ይናገራል. በቅርብ አመታት በሀገሪቱ ስለመጡ ለውጦች የሚያትት ዘገባ ለመስራት በአዲስ አበባ ቀረጻ አድርገን […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
