ሊቢያ ላይ በአይ ኤስ አይ ኤስ በተገደሉት ኢትዮጵያውያን መንግስት ትኩረት አለመስጠቱን ተከትሎ በርካታ ህዝብ በተቃውሞ ወደ ቤተ መንግስት እያቀና ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፉ ከሟቾቼ ቤተሰቦች ተነስቶ በመስቀል አደባባይ አልፎ አሁን ውጭ ጉዳይ ላይ ደርሷል:: የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በቦታው ተገኝቶ እየዘገበ ይገኛል፡፡Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, African Commission on Human and Peoples' […]
