ደራሲዋና አከፋፋዩ ለፖሊስ ቃላቸውን ሰጥተዋል “ፔላማ” የተሰኘው ፊልም በጥንቆላና በመፍትሄው ዙሪያ የሚያጠነጥን እንደሆነ የፊልሙ ደራሲና አዘጋጅ ሜሊ ተስፋዬ የገለፀች ሲሆን፣ ፊልሙ እምነታችንን የሚካ ነው በሚል ቅሬታ አንድ የእምነት ተቋም ለፖሊስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ ሜሊ ተስፋዬና የፊልሙ አከፋፋይ ወደ ማዕከላዊ ምርመራ ተጠርተው ለፖሊስ ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ የፊልሙ በርካታ ተዋናዮችም ቃላቸውን ይሰጣሉ ተብሏል፡፡ ፊልሙ ሃይማኖተን ይነካል የሚል ክስ ያቀረበው […]
