ኢሕአዴግ የአደረጃጀት ለውጥ ሊያደርግ ነው ! ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢሕአዴግ ዋና ጸሐፊ እንደሚሆኑ ምንጮች ያስረዳሉ፡፡
- በመንግሥትና በፓርቲው መካከል ጥብቅ ትስስር ለመፍጠር ታቅዷል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግንባሩ ዋና ጸሐፊና የመንግሥት ምክር ቤት መሪ ይሆናሉ ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አዲስና ልዩ የተባለ የአደረጃጀት ለውጥ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ...
View Articleየድሪምላይነሩ አነስተኛ ቃጠሎ መንስዔ እየተመረመረ ነው
ባለፈው ዓርብ በለንደን ሒትሮው አውሮፕላን ማረፊያ ቆሞ በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር ላይ የደረሰው አነስተኛ የቃጠሎ መንስዔ እየተመረመረ ይገኛል፡፡ የእንግሊዝ ኤር አክሲደንትስ ኢንቨስቲጌሽን ብራንች በዓለም አቀፍ የበረራ አደጋዎች ደንብ መሠረት የአውሮፕላኑ የቃጠሎ መንስዔ እንዲጣራ...
View Articleኢትዮጵያን ለ3 ቀናት የጎበኘው የአውሮፓ ፓርላማ የሰብዓዊ መብት ልዑካን ቡድን ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የተያዙበትን እስርቤት...
ፀረ ሽብር የተባለውን ደንብ ነቅፈናል። አንቀጹ የሚያሻማ፣ ግልጽ ባልሆኑ አንቀጾች የተቀመጠ ነው። ሰዎች በዚህ ሳቢያ ራሥረዋል። ስለሆነም የህግ አውጪው ፣ ተርጓሚውና አስፈጻሚው ዘርፍ ፤ ነጻነት በተሃድሶ ለውጥ ሊቀየር ብለን እናስባለን ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እሥር ቤቶች የታሣሪዎች ይዞታ እንዲታይ የሚል አቋም ነው...
View Articleአክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ
አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። አቶ ጃዋር የተወለደው በአርሲና በሃረርጌ ድንበር አካባቢ ነዉ። በዚያ አካባቢ ነዉ...
View Articleበሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ የ10 አመቷን ሶርያዊ ሕጻን ገደለች፡፡
*ሰራተኛዋ በመንፈስ ሃይል ተገፋፍታ ለመንፈሱ ስጦታ እንደገደለቻት ተናገራለች በሚስጥራዊ መንፈስ ተገፋፍቻለሁ የምትለዋ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ የ10 አመቷን ሶርያዊ ሕጻን ገደለች፡፡ የተባለችው ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ ሶርያዊ አሰሪዎችዋ ወደ ስራ መሔዳቸውን አይታ እክፍሏ ውስጥ ተኝታ የነበረችው ሕጻን አልጋ ድረስ...
View Articleሰበር ዜና -ኢትዮጵያ አዳዲስ አምባሳደሮችን መሾሟ ታወቀ
ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርንት አቶ ነጋ ጸጋ ዶክተር አብዱልቃድር ሪዝቁ አቶ አረጋ ኃይሉ ወ/ሮ ወይንሸት ታደሰ ወ/ሮ ብርቱካን አያና አቶ ወንድሙ አሳምነው አቶ ሙሉጌታ ከሊል አቶ ምስጋኑ አረጋ በመሆን ከሀምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ተሾመዋል፡፡ የተሰጠው ሹመት የትምህርት ዝግጅትንና የፖለቲካ አመራር ብቃትን...
View Articleነፃነት የማያውቅ ነፃ አውጭ፦ ህወሀት
ነፃነት የማያውቅ ነፃ አውጭ፦ ህወሀት የህወሀት መስራቾች “መግለጫ” በሚል ርዕስ በ1968 ካሰራጩት በባለ 28 ገፁ በእጅ የተፃፈው ማኒፌስቷቸው መቅድም ላይ እንዲህ ይላል “ይህ መፅሔት የትግራይ ሕዝብ ሀቀኛ ወኪል የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ድርጅት (ተ.ኀ.ህ.ት)መግለጫና የትግሉ መመሪያ ነው።ልብ በሉ ህወሀት...
View Articleአቡነ ጢሞቴዎስ ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊነት ተገለሉ፤ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ ኮሌጁን በጊዜያዊ...
አቡነ ጢሞቴዎስ ጉዳያቸው ከሚታይበት ስብሰባ ላለመውጣት ሲለመኑ ውለዋል ፓትርያሪኩ ስለ አቡነ ጢሞቴዎስ ብዙ ከመናገር ተጠንቅቀዋል፤ ተቆጥበዋል ደቀ መዛሙርቱና መምህራኑ ደስታቸውን በቅኔ፣ ወረብና መዝሙር እየገለጹ ነው የአጣሪ ኮሚቴው የመፍትሔ ሐሳቦች እንዲተገበሩ ቅ/ሲኖዶሱ መመሪያ ሰጥቷል የንቡረ እድ ኤልያስ ምደባ...
View Articleየፊልም አዘጋጇ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ክስ ቀረበባት
ደራሲዋና አከፋፋዩ ለፖሊስ ቃላቸውን ሰጥተዋል “ፔላማ” የተሰኘው ፊልም በጥንቆላና በመፍትሄው ዙሪያ የሚያጠነጥን እንደሆነ የፊልሙ ደራሲና አዘጋጅ ሜሊ ተስፋዬ የገለፀች ሲሆን፣ ፊልሙ እምነታችንን የሚካ ነው በሚል ቅሬታ አንድ የእምነት ተቋም ለፖሊስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ ሜሊ ተስፋዬና የፊልሙ አከፋፋይ ወደ ማዕከላዊ...
View Article“B787” የከፋ ችግር የለውም ተባለ
የቦይንግ ኩባንያ ዘመናዊ ምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር አውሮፕላን (“B787”) ባለፈው አርብ ለንደን ደርሶ ካረፈ በኋላ ጭራው አካባቢ እሳት ተነስቶበት መለብለቡ የሚታወስ ሲሆን፤ የቃጠሎው መነሻ ከሬዲዮ መገናኛ አንቴና ጋር የተያያዘ እንደሆነ በምርመራ ተረጋገጠ፡፡ የእንግሊዝ የአየር አደጋ...
View Articleአትሌት ኃይሌ በፖለቲካ ፍቅር ተማርኳል! (አንድዬ ይሁነው)
እንኳንም ኦክስጂን በኤሌክትሪክ የሚሰራ አልሆነ — (አበሻ አልቆለት ነበር!) የመብራት መቆራረጥ በክረምት ተሳበበ (climate change አይሻልም ?) ባለፈው ሳምንት አርብ ምሳ ሰዓት ላይ ነው፡፡ ቁጭ ብዬ የኢቴቪን ዜና እየኮመኮምኩ ነበር፡፡ ዓይኔ ቲቪው ላይ ተተክሎ ቀልቤ ግን በሌላ የግሌ ሃሳብ ተወስዶ ኖሮ...
View Articleየኦፌኮ እሥረኞች፣ የብሦት አቤቱታና የረሃብ አድማ
ቂሊንጦ የሚገኙ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል የሆኑ እሥረኞች የረሃብ አድማ ላይ ናቸው፡፡ “በኢትዮጵያ እሥር ቤቶች ውስጥ በአብዛኛው ታስረው የሚገኙት የኦሮሞ ልጆች ናቸው” ያሉት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ በቅርብ ቀን ደግሞ ከቃሊቲ እሥር ቤት ወደ አንድ መቶ የሚሆኑ እሥረኞች ቂሊንጦ...
View ArticleEuropean MPs condemn Human Rights violations in Ethiopia
From left: Jörg Leichtfried (Socialists & Democrats, Austria), Jacek Protasiewicz (European People’s Party (EPP), Poland), Barbara Lochbihler (Greens, Germany) and Jean-Jacob Bicep (Greens,...
View Articleአክሰስ ሪል ስቴት መንግሥት አቶ ኤርሚያስን በማግባባት ወይም በኢንተርፖል እንዲያስመጣለት ሊጠይቅ ነው
- ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈላቸው ኮንትራክተሮች እየተከራከሩ ነው - የቤት ገዢዎች ዓብይ ኮሚቴና አዲስ የቦርድ አመራሮች ተመረጡ በውጭና አገር ውስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ከሰበሰቡ በኋላ፣ በኪሳራ ምክንያት ከአገር የወጡትን የአክሰስ ሪል ስቴት የቀድሞ...
View Articleየፀረ ሙስና ትግሉን ለመቀልበስ ያደፈጡ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መኖራቸው ሥጋት ፈጥሯል፡፡
መንግሥት ሙስናን እየተዋጋ የሚያስመስሉ ምልክቶች ቢስተዋሉም፣ የፀረ ሙስና ትግሉን ለመቀልበስ ያደፈጡ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መኖራቸው ሥጋት ፈጥሯል፡፡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሙሰኞችን በተመለከተ ሲናገሩ፣ ‹‹ወይ እነሱ ያሸንፋሉ ወይ እኛ እናሸንፋለን፤›› ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ነገር ግን መንግሥት...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን የፈረጅከው (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የ<ሪፖርተር> ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ ባወጣው አንድ ዘገባ በተለይ « ያላነበቡ ገምጋሚዎች» በሚል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን የሚመለከት አደገኛ ሃተታ አስፍሯል። ተመስገን የነበረውን እውነታ በመግለፅ መልስ ሰጥቷል። ዋናው ትኩረቴ ወዲህ ነው፤ « አደገኛ» ያልኩበት እስክንድር ነጋ በአንድነት ፓርቲ ስብሰባ ላይ...
View Articleመድረክ በመቀሌ የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አደረገ
መድረክ በመቀሌ የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በስኬት እንደተጠናቀቀ የአንድነት ፓርቲ የትግራይ ዞን ጸሀፊ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአንድነት ፓርቲ የትግራይ ዞን ጸሀፊ አቶ ክብሮም ብርሃነ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት መድረክ ዛሬ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ...
View Articleበወር ከ42 ሺሕ በላይ ሴቶች ፅንስ ለማቋረጥ የሚሄዱበት ሜሪስቶፕስ
ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ ክሊኒኮችን ከፍቶ የሥነ ተዋልዶና የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን መስጠት ከጀመረ 21 ዓመታት ሆኖታል፡፡ ተቋሙ በኢትዮጵያ 31 ክሊኒኮች ሲኖሩት ከእነዚህም ውስጥ ስድስቱ አዲስ አበባ ይገኛሉ፡፡ ተቋሙ ከ570 ክሊኒኮች ጋርም በመጣመር የሥነ ተዋልዶና የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ይሰጣል፡፡...
View Article‘የአረቡ ዓለም አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ ይመጣል ብለህ ታስባለህ ብለው ጠይቀውኛል” – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ዝግጅቱ የነበረው አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ነው፡፡ ጥሪውም የደረሰን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነው፡፡ የተነገረኝም ቀደም ብሎ ነው፡፡ ከሦስት ሣምንት ወይም ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ነው፡፡ ጊዜውን በትክክል ስለማላስታውሰው ነው፡፡ እኛ በዛ መሠረት ስብሰባውንም ይመሩ የነበሩት የአሜሪካ አምባሣደር ነበሩ፡፡ ስለዚህ እኔ...
View Article‹‹በእንቁላሉ ጊዜ›› ያልተቀጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የመንግሥት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ነው፡፡ በቢሊዮን የሚገመት ሀብት ለኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሥራ ይውላል፡፡ ‹‹ከዚያም ከዚህም›› ተለምኖ በብድር ተፈልጎ ለኬብል ዝርጋታ፣ ለገጠር ኤሌክትሪፊኬሽንና መሰል ሥራዎች ርብርብ ይደረጋል፡፡ ያም ሆኖ ኮርፖሬሽኑ የሕዝብ እርካታና አመኔታን...
View Article